የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሱለይማን ሀሚድ እና መቐለ 70 እንደርታ ይለያዩ ይሆን ?

ከሰሞኑ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ቅሬታ ውስጥ የገባው የመስመር ተከላካዩ ለክለቡ ደብዳቤ አስገብቷል። ከሰሞኑ መነጋገሪያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ የመቐለ 70 እንደርታ እና...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

አፄዎቹ ከአመታት በኋላ ጠቅላላ ጉባኤን ያከናውናሉ

የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች መልስ የሚያገኙበት እና ለውጦች የሚኖሩት ጠቅላላ ጉባኤ ዕሁድ ይከናወናል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በማደግ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጠንካራ ተፎካካሪ ከሆኑ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የ24ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ሲያም ሱልጣን (ድሬደዋ ከተማ): ቅዳሜ መጋቢት 5 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ24ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የሽግግር ኮሚቴ ሰብሳቢና ምክትል ሰብሳቢ መረጠ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ካጋጠመው ውስጣዊ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የተቋቋመው የሽግግር ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የኮሚቴውን ሰብሳቢ እና ምክትል ሰብሳቢ መርጧል። በዚህም መሰረት...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ ኮትዲቫራዊ አጥቂ አስፈረመ

በጊዜያዊ አሰልጣኙ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ተስፋ የቆረጠው መቐለ 70 እንደርታ ሦስተኛ ፈራሚውን አገኘ። በጊዜያዊ አሰልጣኙ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ደስተኛ ያልሆነው መቐለ 70 እንደርታ የአጋማሹ ሦስተኛ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፈረሰኞቹ የሰላም ውይይት አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል…..

... ከሳሹ ወገን ዛሬ ቦርዱ ሃላፊነቱን መልቀቁን በይፋ ማሳወቅ አለበት እያለ ነው .... *.... ሌላው ወገን የቦርዱ መልቀቅ በጠቅላላ ጉባኤ የሚወሰን እንጂ አሁን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን ወደ ካዝናው ከቷል

ለብሔራዊ ቡድን ከመቋረጡ በፊት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች የተደረጉበት የሊጉ ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን ሲያሳካ መቐለ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል። ወላይታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል ሲያሳካ ሸገር ከተማ እና ባህርዳር ከተማ በተመሳሳይ ሲያሸንፉ ፋሲል ከነማ እና መቻል ያለ...