የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 53,600 ዶላር ያወጣ ትጥቅ ለዳኞች አበረከተ

” ከጥሪው ሰአት ዘግይቶ የመጣ ዳኛ ያየሁት እናንተን ነው” አቶ ኢሳያስ ጅራ/የፌዴ.ፕሬዝዳንት/ “ዳኞች ከ2አመት በፊት የሰጡት እድሜና ኢንተርናሽናል ለመሆን ያስመዘገቡት

Read more

ሲዳማ ቡና መከላከያን በማሸነፍ ከወራጅነት ስጋት ሙሉ ለ ሙሉ ወጥቷል።

ይርጋለም ላይ የተካሄደው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች ከወራጅ ስጋት ሙሉ ለሙሉ ለመውጣት የተፋለሙበት ነበር። ሲዳማዎች በ28ኛው ሳምንት ይርጋለም ላይ መቐለን ካሸነፈው

Read more

“የትግራይ ሕዝብ ለምን ይቅርታ ይጠይቀኛል? ኳስ የማያውቅ ሰው በፈጠረው ችግር ሕዝቡ ይቅርታ መጠየቅ አይጠበቅበትም”ፌዴራል አርቢትር እያሱ ፈንቴ

በዮሴፍ ከፈለኝ ​የሰሞኑ ትልቁ መነጋጋሪያ ማነው ከተባለ  አርቢትር ኢያሱ ፈንቴ ቅድሚያውን ይወስዳል፡ ፡ በወልዋሎ ቡድን መሪ ማሩ ገ/ፃዲቅ ከተደበደበ  በኋላ

Read more

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞች አቋርጠውት የነበረውን የመዳኘት ስራ በኘሪሜየር ሊጉ ተስተካካይና በሌሎች ውድድሮች ከነገ ጀምሮ ለመጀመር መወሰናቸውን አስታውቀዋል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ የሚፈጸመው ጉዳት እየተባባሰ መጥቷል በሚል ቅሬታ ሚያዝያ 24 ቀን 2010 ዓ.ም ጠቅላላ

Read more

ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሊበተን ነው:: ዳኞችና ኮሚሽነሮች ከመግለጫ እንዲቆጠቡ ታዟል!!

በቅርብ ጊዜያት ውስጥ በተደጋጋሚ ጊዜያት ስማቸው ሲጠራ ከከረሙት ኮሚቴዎች አንዱ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ነው። ዲሲፕሊን ኮሚቴ ወልዲያ ላይ ከጣለው ቅጣት

Read more

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ባካሄደው ውይይት ለረጅም ጊዜያት ተጓቶ የነበረውን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መርጧል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ባካሄደው ውይይት ለረጅም ጊዜያት ተጓቶ የነበረውን የፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መርጧል።

Read more

“በዳኞች ላይ የሚፈፀመውን ጥቃት እንቃወማለን፡ዳኞች ላነሱት ጥያቄ ምላሽ መሰጠት አለበት፡ኘሪሚዬር ሊጉ ግን መቋረጥ የለበትም ክለቦች እና አቶ ጁነዲን ባሻ”

የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያና በተለይም በዳኞች ላይ እየደረሰ ባለው ድብደባ ዙሪያ

Read more

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞች ለሶስት ሳምንት ምንም አይነት የዳኝነት አገልግሎት አንሰጥም አሉ

የኢትዮጵያ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ እየተከሰተ በመጣው የስፖርታዊ ጨዋነት ችግር አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅት የኢትዮጵያ ዳኞችና ታዛቢዎች

Read more