የአሰልጣኞች አስተያየት

42 መጣጥፎች
ህዳሴ ዋንጫመቻልአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትፋሲል ከነማ

“ከዕረፍት በፊት ጥሩ ነበርን ከዕረፍት በኋላ ስህተቶች እየበዙ መጡ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “ለፕሪሚየር ሊጉም ጥሩ ቡድን ይዘን እንቀርባለን” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት

በ19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የህዳሴ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገዋል። ቀዳሚው ጨዋታ ከ8:00 ጀምሮ በምድብ አንድ በሚገኙት መቻል እና ፋሲል ከነማ...

ህዳሴ ዋንጫመቻልቅዱስ ጊዮርጊስአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየት

“ሁለተኛው አጋማሽ ላይ መረጋጋት ብቻ ነው ያደረግነው” “ቅዱስ ጊዮርጊስ በፕሪሚየር ሊጉ ጥሩ ተፎካካሪ ይሆናል ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – የመቻል ዋና አሰልጣኝ

"ህዳሴ ዋንጫ" በሚል ስያሜ የሚደረገው 19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል። በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው የመክፈቻ ጨዋታ መቻል በሁለተኛው አጋማሽ...

ሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየት

“የሰራናቸው ስህተቶች እስከመጨረሻው በጫና እንድንጨርስ አድርጎናል።” አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ “የተከላካይ ክፍላችን በመጀመሪያው አጋማሽ የፈረሰ ነበር።” አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ

የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀዳሚ ጨዋታ መቀሌ 70 እንደርታን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ ሄኖክ አርፊጮ በ9ኛው ደቂቃ ባስቆጠረው የፍ.ቅ.ም ግብ ነብሮቹ 1 -...