By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: “ከዕረፍት በፊት ጥሩ ነበርን ከዕረፍት በኋላ ስህተቶች እየበዙ መጡ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “ለፕሪሚየር ሊጉም ጥሩ ቡድን ይዘን እንቀርባለን” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫየአሰልጣኞች አስተያየትፋሲል ከነማመቻልህዳሴ ዋንጫ

“ከዕረፍት በፊት ጥሩ ነበርን ከዕረፍት በኋላ ስህተቶች እየበዙ መጡ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “ለፕሪሚየር ሊጉም ጥሩ ቡድን ይዘን እንቀርባለን” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 5 months ago
Share
SHARE

በ19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የህዳሴ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገዋል።

ቀዳሚው ጨዋታ ከ8:00 ጀምሮ በምድብ አንድ በሚገኙት መቻል እና ፋሲል ከነማ መካከል ተደርጎ መቻል 3 ለ 1 አሸንፏል።

ከጨዋታዉ በኋላ በነበረው የድህረ ጨዋታ ቆይታ የመቻል ዋና አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት በቀዳሚው ጨዋታ የነበረውን የቡድኑን እንቅስቃሴ በማንሳት በዛሬው ጨዋታ የተሻሻለ ነገር መመልከቱን ገልጿል።

አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የቡድኑን የውህደት ደረጃን በተመለከተም የሒደት ጉዳይ መሆኑን ተናግሯል።

- ማሰታውቂያ -

“ሒደት አይደለ ፤ በሒደት እስከሆነ ድረስ በሒደት የምናገኝ ይመስለኛል። ከዛ ውጪ ደግሞ በሳይኮሎጂካልም በሜዳ ላይም በልምምድ ስለምናመጣው ጊዜም ስለሚፈልግ ነው። ለፕሪሚየር ሊጉም ጥሩ ቡድን ይዘን እንቀርባለን ብዬ አስባለሁ።”

የፋሲል ከነማው ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በበኩሉ የዚህ ወድድር ዓላማ ቡድኑ በምን ደረጃ ላይ እንዳለ ለማየት መሆኑን በማስታወስ ተጫዋቾቹ ያሉበትን ደረጃ መመልከት መቻሉም ተናግሯል።

አሰልጣኝ ዮሐንስ በጨዋታው ስለነበረው የቡድኑ እንቅስቃሴም ይህን ብሏል።

“ከዕረፍት በፊት ጥሩ ነበርን ከዕረፍት በኋላ ስህተቶች እየበዙ መጡ። አንዱ ድካም ነው ሁለተኛ አዳዲስ ልጆችም የምናይበት ስለሆነ በጣም ይጠቅመናል። ሌላው ደግሞ ሒደት ስለሆነ ቀስ እያልን እየገነባን የምንሰራው ስራ ነው።”

ከቀዳሚው የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ቡድኑ በዛሬው ዕለት የነበረውን የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ በማነፃፀርም አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የተሻሻሉ ነገር እንዳሉ ገልጸዋል።

“የመጀመሪያው አጋማሽ ላይ የጨዋታ ስልታችን ጥሩ ነበረ። የምንሞክራቸው የመሀል ሜዳ ልጆች የምንሰጠውን እየሰሩ ነው። አንዳንዴ መዘናጋቶች አሉ። ያ ተሻሽሏል። ከዕረፍት በፊት ምንም አልሞከሩም አንድም ኳስ ወደ ጎላችን የሞከሩት የለም። ያ ለኛ መሻሻል ነው። ባለፈው ጨዋታ ብዙ ኳሶችን ሰጥተናል ፤ በአሁኑ ግን አልሰጠንም። የመጨረሻ አስራ አምስት እና ሀያ ደቂቃ ደግሞ መዳከም ሲመጣ ክፍተት መጣ እነኛን ሁለተኛው አጋማሽ ላይ መስራት አለብን ማለት ነው። ሁለተኛ አጋማሽ ግን በጥሩ ሁኔታ ጨርሰናል ብዬ ነው የማስበው።”

አሰልጣኝ ዮሐንስ ስለ ተከላካይ ክፍሉ በሰጠው ሀሳብም በተለይም ምኞት ደበበን በመጥቀስ በህመም ላይ መቆየቱን እና በቦታው ሌላ ሰው ስሳልነበረ ጨዋታውን እንዲጨርስ መገደዱን በመግለፅ ያ ደግሞ ዋጋ ያስከፍላል ሲሉ ተናግረዋል።

ፋሲል ከነማ በሁለቱ ጨዋታዎች ሰባት ግቦችን ያስተናገደ ሲሆን በጨዋታዎቹ የነበሩት ስህተቶች መስተካከል የሚችሉ ስለመሆናቸው ገልጸዋል።

አሰልጣኙ በቀጣይ ባሉ ክፍተቶች ላይ ተጫዋቾች እንዲመጡ ፍላጎት እንዳላቸው በመግለጽ ነገር ግን ውሳኔው የክለቡ መሆኑን እና አመራሮቹም ችግሮቹን እያዩ ስለሆነ ይቀረፋሉ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አሰልጣኝ ቀጠረ !!
Next Article “በሁለተኛው አጋማሽ ከነበረን ብልጫ አንፃር ማሸነፍ ይገባናል” አሰልጣኝ አቢይ ካሳሁን “በመጨረሻ ደቂቃ ላይ በራሳችን የጥንቃቄ ጉድለት ጎል ገብቶብናል” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወላይታ ድቻሰበታ ከተማየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | የወላይታ ድቻ እና የሰበታ ከተማ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 4 years ago
“ለክለቤ ውጤት ቅድሚያ ብሰጥም የኮከብነት ክብሬን ማስጠበቅ አላማዬ ነው” ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ)
​የእርስዎ እና የእኛ የሆነችው ተወዳጇ እና ተናፋቂዋ ቤስት ስፖርት መፅሔት በእዚህ ወር እትሟ 
ፈረሰኞቹ በመጨረሻም ወደ ድል ተመልሰዋል !!
ፋሲል ከነማ የሱራፌል ዳኛቸውን ውል አራዝሟል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?