የዝውውር ዜና
በዘንድሮ የውድድር ዘመን በ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚሳተፈው ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አሰልጣኝ ቀጠረ !!
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ትልቅ አሻራ ጥሎ ማለፍ የቻለው ስዩም አባተ ልጅ የሆነው ኤዝሮም ስዩም ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ።
አሰልጣኝ ኤዝሮም በንፋስ ስልክ ላፍቶ በምክትል አሰልጣኝነት ማገልገል ችሏል !
- ማሰታውቂያ -

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account