By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: “በሁለተኛው አጋማሽ ከነበረን ብልጫ አንፃር ማሸነፍ ይገባናል” አሰልጣኝ አቢይ ካሳሁን “በመጨረሻ ደቂቃ ላይ በራሳችን የጥንቃቄ ጉድለት ጎል ገብቶብናል” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ህዳሴ ዋንጫኢትዮጵያ ቡናዜናዎችኢትዮ-ኤሌክትሪክአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫየአሰልጣኞች አስተያየት

“በሁለተኛው አጋማሽ ከነበረን ብልጫ አንፃር ማሸነፍ ይገባናል” አሰልጣኝ አቢይ ካሳሁን “በመጨረሻ ደቂቃ ላይ በራሳችን የጥንቃቄ ጉድለት ጎል ገብቶብናል” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 5 months ago
Share
SHARE

በ19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የህዳሴ ዋንጫ የምድብ ሁለት ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1 ለ 0 ረቷል።

ውጤቱንም ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና ምድቡን በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ ሽንፈት ያስተናገደው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ተሸጋግሯል።

ከጨዋታዉ በኋላ የኢትዮጵያ ቡናው ዋና አሰልጣኝ አቢይ ካሳሁን በነበረው የድህረ ጨዋታ ቆይታ ወቅት ስለ ጨዋታው የነበረውን ምልከታ እንዲህ ገልጿል።

“የመጀመሪያው አጋማሽ ላይ ትንሽ ቀዝቃዛ ሆነን ነበር የጀመርነው ፤ የባለፈው አይነት መነሳሳት አልነበረም። ሁለተኛው አጋማሽ በርካታ ነገሮች ተሻሽለን በተለይ መካለከሉን ፕሬስ አድርገን በማግቃቱም በደንብ በቁጥር እየበዛን ቀደ ጎልም በርካታ ጊዜ ደርሰናል። ከዕረፍት በኋላ ባስተካከልነው መሰረት ማሸነፍ ይገባናል ብዬ አስባለሁ።”

- ማሰታውቂያ -

ውድድሩን እንደ አቋም መለኪያ መሆኑን ያስታወሰወሰ አሰልጣኝ አቢይ በተለይም በሁለተኛው አጋማሽ ተቀይረው የገቡ በጣም ጥሩ ነገር ሰጥተውናል በማለት በሊጉ ላይ ማስተካከል የሚገባቸውን ክፍተተም መገንዘባቸውን ተናግሯል።

አክሎም ከሁለቱም ጨዋታዎች አንፃር በዛሬው ጨዋታ በሁለተኛው አጋማሽ በነበረው እንቅስቃሴ ደስተኛ ነኝ ሲል ገልጿል።

በግማሽ ፍፃሜው በሸገር ደርቢ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር መገናኘታቸውን አስመልክቶም አሰልጣኝ አቢይ ይህን ብሏል።

“ይሄ የመዘጋጃ ጨዋታ ነው። በሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ እንገናኛለን ስለዚህ ይህንን ጨዋታ በይበልጥ እውነት ለመናገር እንደ መዘጋጃ ውድድር ስለሆነ አሁንም ያለንን በሊጉ ላይ ምን ማድረግ እንዳለብን እንደማንኛውም ጨዋታ በዛ መልኩ ነው የምናየው።”

የኢትዮ ኤሌክትሪኩ ዋና አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በበኩሉ ስለ ጨዋታው ተከታዩን ተናግሯል።

“ጨዋታው በጣም ጥሩ ነው። የምንፈልገው እና ማድረግ የምንፈልገውን ነገር አድርናል። የተሻለ ነገር ብዙ ነገሮች አድርገናል ግን ያው በመጨረሻ ደቂቃ ላይ በራሳችን የጥንቃቄ ጉድለት ጎል ገብቶብናል። ግን ያው እግር ኳስ ነው እንጂ የመጀመሪያው አጋማሽ ሁለተኛው አጋማሽም በጣም ጥሩ ነው። ያሰብነው እና ማድረግ ያለብንን ነገሮች አድርገን ጥሩ ነገር አይቼባቸዋለሁ ተጫዋቾቼ ላይ እላለሁ።”

“ባለህ ነው የምትሰራው አንድ ሁለት ተጫዋቾች እዚህ ላይ አስገባለሁ። ሲቲ ካፕ ያለህን ድክመት ጠንካራ ጎን እና ደካማ ጎን የምታይበት ነው።አቅም ኣለቸው ልጆቼ በጣም ተጫውተዋል ጥሩ ነገር ሰርተዋል። የሳቷቸው ኳሶች በመጓጓት ነው ግን በተገላቢጦሽ ደግሞ የመጨረሻ ደቂቃዎች ላይ በቅንጅት ስህተት እና በአንዳንድ ተጫዋቾች ትኩረት ማነስ ጎል ገብቶብናል። ያንን ካስተካከልን ጥሩ ቡድን ነው ብዬ አስባለሁ።”

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article “ከዕረፍት በፊት ጥሩ ነበርን ከዕረፍት በኋላ ስህተቶች እየበዙ መጡ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “ለፕሪሚየር ሊጉም ጥሩ ቡድን ይዘን እንቀርባለን” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት
Next Article ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ !

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችባህርዳር ከተማ

ባህር ዳር ከተማ የተጫዋቹን ውል አድሷል።

Fitsum Nigusse By Fitsum Nigusse 2 years ago
የኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን አነጋጋሪ ቃለ-ምልልስ በነገው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ላይ ይጠብቁ
Ethiopian Premier League Week 13 recap | Core Points, Results, Scores, and League standing
የኢትዮጵያ ፉትቦለርስ ኢንተርሚዲየሪ ተመሰረተ !
“ጓደኞቼ መኪና ወይም ቤት ገዝተዋል ይሄ አያዝናናኝም፤ የኔ ደስታ ብዙዎችን ረድቶ ማቆም መቻል ነው” ሳሙኤል ዮሃንስ /ፋሲል ከነማ/ የበጎ ሰው ተሸላሚ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?