የአራት ወራት ደመወዝን ያልከፈለው ወልዋሎ ከባድ ችግር ውስጥ ይገኛል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ መወዳደር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በየአመቱ በደመወዝ እና መሰል ጉዳዮች በተጫዋቾች...
ትላንት ቢኒያም ፍቅሩን የግሉ ያደረገው ሸገር ከተማ አንተነህ ተፈራን ለቋል። ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር በገባው ተደጋጋሚ ሰጣገባ በክለቡ ደስተኛ ካልነበሩ አራት ተጫዋቾች አንዱ...
የአቻ ውጤቶች ጥገኛ ፣ የጎል ረሀብ ያጠቃው ፣ 155 ተጫዋቾች ጎል ቢያስቆጥሩም ሀትሪክ ሰሪ ተጫዋችን የናፈቅንበት ፣ በአወዛጋቢ ዳኝነት የታጀበውን እና በፀሀያማ ሰዓት...
ዛሬ ቅዳሜ በኮንጎዋ ሉሙባሺ ከተማ በፓላንድ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የ2026 ከ20 አመት በታች የሴቶች የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ሜዳዋ ላይ አይቮሪኮስትን አስተናግዳ 1ለ0...
ወላይታ ድቻ ሁለት የውጪ ዜጋን ጨምሮ በድምሩ ሦስት ተጫዋቾችን ነገ ያስፈርማል። የፕሪምየር ሊጉን የመጀመሪያ ዙር ወራጅ ቀጠና ውስጥ ሆኖ የቋጨው ወላይታ ድቻ በሁለተኛው...
የጦና ንቦቹ ሦስት ተጫዋቾችን ለቀዋል። ገና በአመቱ አጋማሽ በአራት አሰልጣኞች የመመራት ዕጣ ፈንታ የገጠመው እና በአሁኑ ሰዓት በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እየሰለጠኑ የሚገኙት በሊጉም...
በሴካፋ ለነገሱት ሁለት ወጣቶች ተስማሚ የሆነ የጨዋታ አቀራረብን ፈልጌ ነው አሰልጣኝ ካሳዬን የፈለኩት ብሏል ክለቡ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ በተለየ የጨዋታ መንገድ የሚታወቀው...
ወደ ግብፅ ሊጓዝ ተቃርቦ የነበረው አጥቂ ወደ ኢትዮጵያ መድን ሊያመራ ሲቃረብ ጋናዊው አማካይ በበኩሉ በጉዳት ክለቡን ለቋል። ያለፈውን አንድ አመት የልጅነት ክለቡ ወላይታ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident