By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ለሸገር ከተማ መልቀቂያ ያስገባው አጥቂ ማረፊያው ባህርዳር ሆኗል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችባህርዳር ከተማ

ለሸገር ከተማ መልቀቂያ ያስገባው አጥቂ ማረፊያው ባህርዳር ሆኗል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 3 weeks ago
Share
SHARE

ትላንት ቢኒያም ፍቅሩን የግሉ ያደረገው ሸገር ከተማ አንተነህ ተፈራን ለቋል።

ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር በገባው ተደጋጋሚ ሰጣገባ በክለቡ ደስተኛ ካልነበሩ አራት ተጫዋቾች አንዱ የነበረው አጥቂው አንተነህ ተፈራ በመጨረሻም ክለቡን ለቆ ማረፊያው ባህርዳር ሆኗል። ከትውልድ ሀገሩ አዶላ ወዩ እና ሻኪሶ በኋላ በኢትዮጵያ ቡና የሦስት አመት ቆይታን በማድረግ ከብዙሃኑ ጋር መተዋወቅ የቻለ ሲሆን በመጨረሻም ሁለት አመት ፈርሞ ስድስት ወር ብቻ ከተጫወተበት ሸገር ከተማ ጋር ባስገባው መልቀቂያ በመጨረሻም ክለቡ ተቀብሎት ማረፊያው የጣና ሞገዱ እስከ አመቱ መጨረሻ ሆኗል።

ሸገር ከተማ በምትኩ ትላንት ቢኒያም ፍቅሩን ማስፈረሙ ይታወሳል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article 17,100 ደቂቃዎችን የፈጀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛው ዙር ሲጠቃለል…!
Next Article ከአመት አመት ስህተቱ የማይማረው ወልዋሎ አደጋ ውስጥ ነው

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችሸገር ከተማ

አሸናፊ በቀለን በ ዋና አሰልኝነት የቀጠረው ሸገር ከተማ ተጨማሪ አጥቂ አስፈረመ !

fitsum Wadu By fitsum Wadu 7 months ago
ሀትሪክን ረቡዕ ማለዳ ሀትሪክ ስፖርት ረቡዕ ማለዳ በገበያ ላይ ስትውል የተለያዩ መረጃዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።
የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ መድን ለገጣፎን አሸንፏል !
ፍቃዱ አለሙ የአዞዎቹ አዲሱ ፈራሚ ሆኗል
የጨዋታ ቅድመ ዕይታ | ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?