ዜናዎች

4371 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ግጥሚያዎችን ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማ

“ከዋንጫው ይልቅ ለወራጅነት ያለው ፉክክር ያጓጓል”በረከት ደስታ /ፋሲል ከነማ/

  "ከዋንጫው ይልቅ ለወራጅነት ያለው ፉክክር ያጓጓል" "ጎል ካስቆጠርኩ በኋላ ኳሷን ሆዴ ውስጥ የከተትኩት ባለቤቴ የዘጠኝ ወር እርጉዝ በመሆኗ ነው" በረከት ደስታ /ፋሲል...

LIVESCOREሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማ

ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ  | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

12ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ     ሀዋሳ ከተማ 1     -   FT 2 ፋሲል ከነማ  ወንድምአገኝ ሀይሉ 69'...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ከጅማ አባጅፋር ጋር የነበረውን ውል ቀዷል

ከ7ወራት በላይ ደመወዝ አልተከፈለኝም የፊርማ ግማሽ ክፍያም አልተሰጠኝም በሚል ራሱን ከአሰልጣኝነት ያገለለው አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውና ጅማ አባጅፋር በመጨረሻም ተለያይተዋል። ባለፈው ዓርብ የኦሮሚያ ስፖርት...

LIVESCOREሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር ከ ሲዳማ ቡና  | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

12ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ       ጅማ አባጅፋር 1     -   FT 0   ሲዳማ ቡና  ሱራፌል...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“በዛሬው ድላችንና ለክለቤ የመጀመሪያዬን የሆነችውን ግብ ስላስቆጠርኩ በጣም ተደስቻለሁ” አቤል እንዳለ /ቅ/ጊዮርጊስ/

"በዛሬው ድላችንና ለክለቤ የመጀመሪያ የሆነችውን ግብ ስላስቆጠርኩ በጣም ተደስቻለሁ" "በተፈጥሮዬ የጌም ተጨዋች ነኝ፤ በቅ/ጊዮርጊስ ቆይታዬም ልምምድ ላይ ግድየለሽ ተጨዋች ነው ተብሎ የሚነገረው ነገር...

LIVESCOREቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ  | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

12ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ     ቅዱስ ጊዮርጊስ 4     -   FT 2 አዳማ ከተማ  አቤል እንዳለ 12'...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“ውጤት ካጣንባቸው ካለፉት ግጥሚያዎች ተምረናል፤ ወደላይም ልንነሳ ተዘጋጅተናል”የአብስራ ተስፋዬ /ቅ/ጊዮርጊስ/

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ለ14 ጊዜ በማንሳት ብቸኛ ክለብ የሆነው ቅ/ጊዮርጊስ ባሳለፍናቸው ሶስት ዓመታት ደግሞ ከእዚህ ድል በመራቅ ለብዙዎች አግራሞትን ፈጥሯል፤ ቅ/ጊዮርጊስ በዘንድሮው...