በስምንተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 4ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በእንቅስቃሴ ረገድ ተመጣጣኝ...
የኢትዮ ኤሌክትሪክ ቦርድ ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ከተወያየ በኋላ ወደ ድሬዳዋ እንዲመለስና ከቡድኑ ጋር እንዲቆይ ወሰነ። ትላንት አዲስ አበባ ገብቶ ዛሬ ከቦርዱ ጋር...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 7ኛ ሳምንት በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ሁለት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቅ 9 ጎሎች በ8 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል።...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ሲዳማ ቡናን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። እጅግ ጭቃማ በነበረዉ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ7ተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ኤሌትሪክን 2ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በጨዋታ እንቅስቃሴ ረገድ የኢትዮ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታቸውን ሁለት አቻ በሆነ ዉጤት አጠናቀዋል። በጨዋታው የመጀመሪያ...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ6ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ ሲተላለፉ በተጫዋች የሲዳማ ቡናዉ የመስመር ተጫዋቾች ይገዙ በጋለ ቅጣት ተጥሎበታል። የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ1ኛ ሊግ ክለቦች የ2015 ዓ.ም የውድድር ደንብ ውይይትና የእጣ ማውጣት ስነስርዓት በዛሬው እለት ጥቅምት 29 ተከናውኗል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident