By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ መድን ሊጉን መምራት ጀምሯል !!
Share
Notification Show More
Latest News
የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አካውንት ታገደ
አትሌቲክስ ዜናዎች
ሁለት ተጫዋቾች የአራት ጨዋታዎች ዕገዳ ሲጣልባቸው ሶስት ክለቦች የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ከአራት ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማ ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዘገባ
የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቅዳሜውን ጠቅላላ ጉባኤን አገደ….
አትሌቲክስ ዜናዎች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ወላይታ ድቻ ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዘገባ ድሬዳዋ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ መድህንዜናዎች

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ መድን ሊጉን መምራት ጀምሯል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 1 year ago
Share
SHARE

 

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ7ተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ኤሌትሪክን 2ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።

በጨዋታ እንቅስቃሴ ረገድ የኢትዮ ኤሌትሪክን የበላይነት በተመለከትንበት የጨዋታው የመጀመሪያ ደቂቃ ላይ በመድን በኩል ያን ያህል ተጠቃሽ የግብ ሙከራን መመልከት አልቻልንም ነበር።

- ማሰታውቂያ -

በተለይ ጨዋታዉ በጀመረ ገና በ7ተኛዉ ደቂቃ ላይ አማካዩ ናትናኤል ሰለሞን የመድን ተከላካዮች የሰሩትን ስህተት ተከትሎ ያገኘዉን ኳስ ከርቀት አክርሮ ወደ ግብ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም ኳሷ ለጥቂት ወደ ዉጭ ወጥታለች።

በድጋሚ በ11ኛዉ ደቂቃ ላይ ደግሞ ከግራ መስመር በኩል የተቀበለዉን ኳስ ናትናኤል ሰለሞን ወደ ግብ በሚሞክርበት ሰዓት የመድን ተከላካዮች ሲመልሱ በአቅራቢያው የነበረዉ ኢብራሂም ከድር በድጋሚ ሲሞክር ግብ ጠባቂዉ አቡበከር ኑሪ ተቆጣጥሯል።

በ27ኛዉ ደቂቃ ላይ ኢብራሂም ከድር ላይ የተሰራዉን ጥፋት ተከትሎ የተገኘዉን ቅጣት ምት የመስመር ተጫዋቹ ሙሴ ከበላ ቀጥታ ወደ ግብ ሞክሮ የነበረ ቢሆኖንም ግብ ጠባቂዉ አቡበከር ኑሪ እንደምንም ኳሷን ወደ ዉጭ አዉጥቷታል።

በእንቅስቃሴም ሆነ በሙከራ ረገድ በብዙ ብልጫ የተወሰደባቸዉ የነበሩት መድኖች ለዕረፍት ወደ መልበሻ ክፍል ከማምራታቸዉ በፊት ሙከራ ማድረግ ችለዋል። በዚህም በ38ኛዉ ደቂቃ ላይ ከግራ መስመር በኩል ዮናስ ገረመዉ ወደ ስጥኑ ያሻማዉን ኳስ ኪቲካ ጀማል ወደ በጭንቅላት በመግጨት የሞከራት ኳስ በአጋማሹ ተጠቃሽ የመድን ሙከራ ነበረች።

 

ከአጋማሹ መልስ በመጠኑም ቢሆን ተሻሽለው ወደ ሜዳ የተመለሱት መድኖች በ57ኛዉ ደቂቃ ላይ ድንቅ ሙከራ ማድረግ ችለዉ ነበር ፤ በዚህም ከግራ መስመር በኩል የተሻገረለትን ኳስ አጥኪዉ ሲሞን ፒተር ወደ ግብ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም የተጫዋቹ ድክመት ታክሎበት ኳሷ ወደ ዉጭ ወጥታለች።

 

በ68ኛዉ ደቂቃ ላይ ሙሴ ከበላ ከሳጥኑ ዉጭ ኳስ አክርሮ ወደ ግብ በመምታት ግብ ለማስቆጠር ቢሞክርም ኳሷ ለጥቂት በግቡ አናት ላይ ወጥታለች። በሁለተኛው አጋማሽ በሙከራ ረገድም ጥሩ የነበሩት መድኖች ነገር ግን እጅግ ለግብ የቀረቡ የግብ ዕድሎችን ማግኘት ቢችሉም ለመጠቀም ግን ሲቸገሩ ተስተውሏል።

በ74ኛዉ ደቂቃ ላይ ግን መድኖች መሪ መሆን የቻሉበትን ግብ ማስቆጠር ችለዋል። በዚህም አጥቂዉ ሲሞን ፒተር ቀጥታ ወደ ግብ ሲሞክር ግብ ጠባቂዉ ዘሪሁን በሚመልስበት ሰዓት ኳሷን ያገኛት አሚር ሙድሲር በድጋሚ ወደ ግብ በመላክ ግብ ማስቆጠር ችሏል። በድጋሚ ከአንድ ደቀቃ በኋላ ደግሞ አጥቂዉ ሲሞን ፒተር ከሳጥን ዉጭ ድንቅ ሙከራን ማድረግ ቢችልም በግብ ጠባቂው ዘሪሁን ታደል ድንቅ ብቃት ኳሷ ዘወደ ዉጭ ወጥታለች።

የጨዋታው ሰዓት እየገፋ በመጣ ቁጥር የማጥቃት ሀይላቸውን እያጠናከሩ የቀጠሉት መድኖች በግብ አስቆጣሪዉ አሚር አማካኝነት ከርቀት ቀርቀት ድንቅ ሙከራን ማድረግ ችለዉ የነበረ ሲሆን በ82ኛዉ ደቂቃ ላይ ግን መሪነታቸውን ወደ ሁለት ከፍ ማድረግ የቻሉበትን ግብ በመስመር ተጫዋቹ ሀቢብ ከማል አማካኝነት የችለዉ ጨዋታቸውንም ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።

You Might Also Like

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አካውንት ታገደ

ሁለት ተጫዋቾች የአራት ጨዋታዎች ዕገዳ ሲጣልባቸው ሶስት ክለቦች የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ከአራት ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቅዳሜውን ጠቅላላ ጉባኤን አገደ….

የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የጨዋታ ዘገባ |ፈረሰኞቹ እና ክትፎዎቹ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!
Next Article የጨዋታ ዘገባ |ሀዋሳ ከተማ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
LIVESCOREኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ

የ2010 ኢትዮጵያ ዋንጫ የ1ኛ ዙርና የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች በቀጥታ/ LIVESCORE/ ይከታተሉ

hatricksport team By hatricksport team 5 years ago
” ከአቡበከር ናስር ውጪ ለእኔ ምርጥ ተጫዋች የለም “ሚኪያስ መኮነን /ኢትዮጵያ ቡና/
የጨዋታ ዘገባ |ቡናማዎቹ ሶስተኛ ተከታታይ ድላቸዉን አስመዝግበዋል !!
አምሳሉ ጥላሁን ሳኛ ወደ መከላከያ አምርቷል !!
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከተማ ተስካካይ የፕሪሜየር ሊጉ መርሃ ግብር ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?