ዜናዎች

4368 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዳማ ከነማዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታዉቋል።

  በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ እየተመሩ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾቻቸዉን ዉል እያደሱ የሚገኙት አዳማ ከነማዎች ለ2016...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡናዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታዉቋል።

  በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመሩ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን ወደ ስብስባቸዉ አዳዲስ ተጫዋቾችን እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሱ የሚገኙት አሊቶዎቹ ለ2016 ዓ.ም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በአሜሪካ የዋሊያዎቹ ጉዞ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጠ

  "ሁለት የቡድኑ አባላት አልተመለሱም ጠፍተዋል በዚህም እንደ ፌዴሬሽን አዝነናል" አቶ ባህሩ ጥላሁን / የፌዴ.ዋና ስራ አስፈጻሚ/ " በሁለቱ የወዳጅነት ጨዋታ ለግብጹ ፍልሚያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በአሜሪካ የመልማዮች እይታ ዉስጥ የገቡ ተጫዋቾች ታዉቀዋል።

  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአሜሪካ ለወዳጅነት ጨዋታ አምርቶ ባደረጋቸዉ ጨዋታዎች በአሜሪካ ክለቦች መልማዮች እይታ ዉስጥ የገቡ ተጫዋቾችን ዝርዝር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“ሁለት የብሄራዊ ቡድን አባላት ከሆቴል ጠፍተዉ አልተመለሱም” /የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ባህሩ ጥላሁን/

  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያካሂድ ባመራበት ሁለት የቡድኑ አባላት ከሆቴላቸዉ ወተዉ መጥፋታቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታዉቋል። ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት የሚካሄድበት ቀን ታዉቋል።

የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዉድድድ ዘመን ላይ በተለያዩ ዘርፎች ኮከብ የሆኑ አሸናፊዎች ሽልማቶቻቸዉ የሚሰጣቸዉን ቀን ሊግ ካምፓኒው አሳዉቋል። የ2016 ዓ.ም የዉድድር...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን ወደ ዩጋንዳ ይዞ የሚያመራዉን ልዑኩን ይፋ አድርጓል።

  የ2015 ዓ.ም የሴቶች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዉድድር ሻምፒዮን መሆነ የቻለዉና ኢትዮጵያን ወክሎ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዉድድር ላይ ተሳታፊ የሆነዉ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀድያ ሆሳዕናዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታዉቋል!

  የ 2015 የዉድድር ዘመን በ ያሬድ ገመቹ እየተመሩ በሊጉ ያሳለፉት እንዲሁም በቀጣዩ የ 2016 የዉድድር ዘመን ደግሞ ዮሀንስ ሳህሌን አዲስ አሰልጣኝ አድርገዉ...