የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያካሂድ ባመራበት ሁለት የቡድኑ አባላት ከሆቴላቸዉ ወተዉ መጥፋታቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታዉቋል።
ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር ወደ አሜሪካ አቅንተዉ ከሆቴላቸዉ ጠፍተዉ ወደ ኢትዮጵያ ያልተመለሱት የቡድኑ ወጌሻ ሽመልስ ደሳለኝ እና የትጥቅ ኃላፊዉ ኃይሉ አዉጊቾ መሆናቸዉን አቶ ባህሩ ጥላሁን ገልፀዋል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account