ዜናዎች

አልጄሪያዎች እናንተ ሩጫ እንጂ ኳስ አትችሉም ብለውን አሸንፈናቸው የተናደዱበትን ጊዜ መቼም አልረሳሁም” ብዙነህ ወርቁ /በሶ

“ዋና በመቻሌ ከአስከፊው የመኪና አደጋ ህይወቴን ባተርፍም የጓደኛዬ ሞት ግን አሁንም ድረስ ያሳዝነኛል” በመሽሻ ወልዴ ​የኢትዮጵያ…

ዜና | በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተሰረዙት 4ጨዋታዎች የሚካሄዱበት ቀን እና ሰዓት ታወቀ።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 12ኛው ሳምንት ባሳለፍነው ቅዳሜ እና ዕሁድ(ጥር 12 እና 13 2010ዓ.ም) አ/አ ላይ…

​ስንብት | ወልዋሎ አዲግራት አሰልጣኝ ብርሀኔ ገ/እግዚአብሔርን አሰናበተ

​ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ  አንጋፋውን አሰልጣኝ ብርሀኔ ገ/እግዚአብሔርን አሰናበት በ2009 ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ  ወድድርን የበላይ በመሆን…

ከ17 ዓመት በታች | የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ሐዋሳ ከተማ  የአዳማ አቻውን 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

ሀዋሳ ከተማ  የአዳማ አቻውን 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡በጨዎታው የመጀመርያ ደቂቃዎች እንግዳዎቹ አዳማ ከተማዎች በኳስ ቁጥጥሩ…

​የአዳማ ከተማው ሱራፌል በትርፍ አንጀት ሕመም ለአንድ ወር ከሜዳ ይርቃል

​‘‘ቡናን ማሸነፍ መቻላችን ወደ ዋንጫው ፉክክር  እንድንገባ ከፍተኛ ተነሳሽነት ፈጥሮልናል” ሱራፌል ዳኛቸው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

እውቁ የኢትዮጵያ እግርኳስ ተጫዋቾች ዮርዳኖስ አባይ ከእግርኳስ  የሚሸኝበትን ኘሮግራም በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ፡፡

በድሬዳዋ ተወልዶ እስከ የመን ድረስ በደረሰው የኘሮፌሽናል ህይወቱ ከድሬዳዋ ጨርቃጨርቅ ፤ መብራት ሀይል፤ኢትዮጵያ ቡና ፤…

​ድሬዳዋ ከተማ እና አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ስለመለያታቸው ምን ይላሉ?አሰልጣኙ ቀጣይ ማረፊያቸውስ የት ይሆናል?

ሲዳማ ቡናን በመልቀቅ  ላለፉት አንድ አመታት ድሬዳዋ ከተማን በአሰልጣኝነት የመራው አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው  ለድሬዳዋ ከተማ…

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በነገው እለት በኢትዮ ኤሌክትሪክ በይፋ ሰራቸውን ይጀምራሉ

​ኢትዮኤሌክትሪክ አሰልጣኛ አሸናፊ በቀለ በነገው እለት በይፋ የአሰልጣኝነት ስራቸውን ይጀመራሉ፡፡ ኤትዮ ኤሌክትሪክን ከአምና ጀምሮ በዋና…

​አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ኮስታዲን ፓፒች ከቡና ጋር ውል እያለባቸው  ለደቡብ አፍሪካው ሮያል ኤግልስ ፈረሙ

ኢትዮጵያ ቡና ዘንድሮ አሰልጣኝ ፖፓዲች ክለቡን በክረምት ዝግጅት እና በደቡብ ካስትል ዋንጫ ላይ ከመሩ በኃላ…

በወልዲያ ከተማና መቐለ ከተማ ጨዋታ በፀጥታ ችግር ምክኒያት መተላለፉን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ፅህፈት ቤት አስታውቋል 

​ በወልዲያና በመቐለ ከተማ እግር ኳስ ክለቦች መካከል ዛሬ ሊካሔድ የነበረው ግጥሚያ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር…

You may have missed