By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ለ29 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ሉሲዎቹዜናዎች

አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ለ29 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ከኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ለሚጠብቃቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ለ29 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዘጠኝ ተጫዋቾችን በማስመረጥ ቀዳሚ ቡድን ሲሆን ሀዋሳ ከተማ ስድስት ተጫዋቾችን አስመርጧል።

በግብ ጠባቂ ታሪኳ በርገና ፣ ቤተልሔም ዮሐንስ እና ሮማን አምባዬ ተመርጠዋል።

በተከላካይ አሳቤ ሙሶ ፣ ታሪኳ ዴቢሶ ፣ ትዕግስት አዳነ ፣ ፀሐይነሽ ጁላ ፣ ዕፀገነተ ብዙነህ ፣ ብርቄ አማረ ፣ ማህደር ባየህ እና ፀጋ ንጉሴ ተካተዋል።

- ማሰታውቂያ -

በአማካይ ቦታ እመቤት አዲሱ ፣ ሰናይት ቦጋለ ፣ ፅዮን ፈየራ ፣ ማዕድን ሳህሉ ፣ ቤተልሔም መንተሎ ፣ ዕፀገነት ግርማ ፣ መሳይ ተመስገን ፣ ብርቱካን ገብረክርስቶስ ፣ ዙፋን ደፈርሻ እና ስመኝ ምህረት ተመርጠዋል።

ሶስት ተጫዋቶችን ከውጪ ሀገራት ሊጎች ባካተተው የአጥቂ ቦታ ላይ ሎዛ አበራ ፣ አርየት ኦዶንግ ፣ አረጋሽ ካልሳ ፣ ሴናፍ ዋቁማ ፣ እሙሽ ዳንኤል ፣ ምርቃት ፈለቀ ፣ ንግስት በቀለ እና ማህሌት ምትኩ ጥሪ ተደርጎላቸዋል።

ብሔራዊ ቡድኑ ከኡጋንዳ ጨዋታ ቀደም ብሎ አስቀድሞ ከጁቡቲ አቻው ጋር ሁለት የአቋም መለኪያ ጨዋታዎችን በአዲስ አበባ የካቲት 5 እና የካቲት 9 ያደርጋል።

ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ነገ ጥር 25 ከ8:00 ጀምሮ ጋራ ላይ ሆቴል በመገኘት ሪፖርት በማድረግ እንዲሰባሰቡ ጥሪ ቀርቦላቸዋል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article በረከት ወልደዮሐንስ ፣ ተባረክ ሔፋሞ እና ፍፁም ጥላሁን የጨዋታ እገዳ ሲጣለባቸው በክለብ ደግሞ መቐለ 70 እንደርታ ቅጣት ተላልፎበታል
Next Article ታላቁ ደርቢ ያለ ግብ ሲጠናቀቅ አሊቶዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል ቀንቷቸዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክአርባምንጭ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክሀዲያ ሆሳዕናየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማሽረ ምድረገነትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዋሎ

ሽረ ፣ ወልዋሎ ፣ ሀድያ እና አርባምንጭ ድል ቀንቷቸዋል

ቴዎድሮስ ታከለ By ቴዎድሮስ ታከለ 1 week ago
በ2014 ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ በትግራይ ክለቦች ዙሪያ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ አሳልፏል
ሰበታ ከተማና ድሬዳዋ ከተማ ሙጂብን ለማስፈረም ያደረጉት ጥረት ከሸፈ
የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ የውድድሩን ዓመቱን በድል ጀምረዋል
#UPDATE |የዋሊያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ መግለጫ ቀጥሏል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?