By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በረከት ወልደዮሐንስ ፣ ተባረክ ሔፋሞ እና ፍፁም ጥላሁን የጨዋታ እገዳ ሲጣለባቸው በክለብ ደግሞ መቐለ 70 እንደርታ ቅጣት ተላልፎበታል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

በረከት ወልደዮሐንስ ፣ ተባረክ ሔፋሞ እና ፍፁም ጥላሁን የጨዋታ እገዳ ሲጣለባቸው በክለብ ደግሞ መቐለ 70 እንደርታ ቅጣት ተላልፎበታል

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 1 year ago
Share
SHARE

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. በረከት ወልደዮሐንስ (ሀዲያ ሆሳዕና) ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • ድሬደዋ ከተማ – ሀዲያ ሆሳዕና
  • ሀዲያ ሆሳዕና – አዳማ ከተማ
  • ሀዲያ ሆሳዕና – ፋሲል ከነማ
  • ሀዲያ ሆሳዕና – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  • ሀዲያ ሆሳዕና – ኢትዮጵያ መድን

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

2. ተባረክ ሔፋሞ (ሃዋሳ ከተማ) የመታወቂያ ቁጥር EFF-17-0596 ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

- ማሰታውቂያ -

  • ኢትዮጵያ ቡና – ሃዋሳ ከተማ
  • ሲዳማ ቡና – ሃዋሳ ከተማ
  • ኢትዮጵያ መድን – ሃዋሳ ከተማ
  • ሃዋሳ ከተማ – ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
  • ሃዋሳ ከተማ – መቻል

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

3. ፍፁም ጥላሁን (ቅዱስ ጊዮርጊስ) በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  • ቅዱስ ጊዮርጊስ – ፋሲል ከነማ
  • መቻል – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  • ቅዱስ ጊዮርጊስ – ኢትዮ ኤሌትሪክ
  • ወላይታ ድቻ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

3. መቐለ 70 እንደርታ ክለቡ ከአርባምንጭ ከተማጋር በነበረው የ17ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ ግጥሚያው 6 ደቂቃ ዘግይቶ ለመጀመሩ ምክኒያት እንደነበረ ሪፖርት ቀርቦበታል ።

በመሆኑም በፕሪምየር ሊግ የውድድር ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 13 ተቁ 17 መሰረት ከለቡ ብር 15000/አስራ አምስት ሺህ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article መድኅን መሪነቱን ሲያጠናክር አፄዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል
Next Article አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ለ29 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎች

እግርኳስ ፌዴሬሽኑ የሊግ ኩባንያው የመግለጫ ጥሪን ተቃወመ

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 4 years ago
ሁለት ኢንተርናሽናል ዳኞች ወደቁ
በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የምድቡ አሸናፊ እንዲሁም በማጠቃለያ ውድድር ላይ 2ኛ ደረጃን ይዞ ላጠናቀቀው የደሴ ከነማ እግር ኳስ ክለብ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ
አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና አሰልጣኝ ተመስገን ዳና በዛሬው ጨዋታ ቡድኖቻቸዉን አይመሩም !
መከላከያ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በኃላፊነት ሾሟል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?