By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ቅዱስ ጊዮርጊስ የዳኝነት በደል ደርሶብኛል በማለት ቅሬታውን አቀረበ
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የዳኝነት በደል ደርሶብኛል በማለት ቅሬታውን አቀረበ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

በትናንትናው ዕለት በተደረገው እና ያለ ግብ በተጠናቀቀው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላይ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ያሳለፏቸው ጥቂት የማይባሉ ውሳኔዎች አነጋጋሪ ሆነው ቀጥለዋል።

በተለይም በተገኑ ተሾመ ፣ አብዱልሀፊዝ ቶፊቅ እና ፍፁም ጥላሁን ላይ በፍፁም ቅጣት ምት ሳጥን ውስጥ የተሰሩ ጥፋቶችን በዝምታ ማለፋቸው በተለይም በርካታ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ አባላት እና ደጋፊዎችን አስቆጥቷል።

ክለቡ ቅዱስ ጊዮርጊስም ከደቂቃዎች በፊት በይፋዊ የማህበራዊ ትስሰር ገፆቹ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት በጨዋታው ላይ የዳኝነት በደል ደርሶብኛል በማለት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር አቤቱታውን አቅርቧል።

ክለቡ በአቤቱታውም ጉዳዩ ሊመረመር እና የማያዳግም እርምጃ ሊወሰድበት የሚገባ ነው ሲል ገልጿል።

- ማሰታውቂያ -

ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስገባው ሙሉ አቤቱታ እንደሚከተለው ቀርቧል።

“በየዘመኑ ተደጋጋሚ የሆኑ የዳኝነት በደሎች ቢፈፀሙብንም በሂደት ይስተካከላሉ በሚል እምነት በትዕግስት አሳልፈናል፡፡

ዳኛ ገለልተኛ ምስከርና የውድድር መሪ ነው፤ በዚህም የተነሳ የተለየ መብት አለው፡፡ ስህተት እንኳን ቢሠራም ውሳኔው የመጨረሻና የማይገሰስ ነው። ነገር ግን የእርሱ የተለዩ መብቶች ተጠያቂነትን ማምጣት አለባቸው:: አሁን አሁን በስታዲየም የሚፈፀሙ ግልጽና አድሏዊ የሆኑ የዳኝነት በደሎች ተጫዋቾችና የቡድን አባላት እንዲሁም ተመልካቹ ህዝብ የሥነ ምግባር ጥሰት ውስጥ እንዲገባ የሚገፋፉ ሆነው ታይተዋል፡፡

ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሜዳ በእኛና በኢትዮጵያ ቡና መካከል የተደረገውን ጨዋታ በመሐል ዳኝነት የመሩት ኢንተርሽናል ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ሦስት የፍፁም ቅጣት ምቶችን የከለከሉበት ሁኔታ አግራሞት የፈጠረ ቢሆንም ጉዳዩ መመርመር የሚያስፈልገውና የማያዳግም እርምጃ ሊወሰድበት የሚገባ፣ ለእግር ኳሱ እድገት ፀር የሆነ አካሄድ ነው፡፡ ሦስቱንም የቪዲዮ ምስሎች በአጽንዖት እንድትመለከቱት እያይዘን አቅርበናል፡፡ ባለፈው ዓመት የውድድር ዘመን እኚሁ ዳኛ የፈፀሙበንን በደል በቪዲዮ አስደግፈን ማቅረባችን የማይዘነጋ ነው:: ሆኖም ከሚመለከተው አካል ለአቤቱታችን መልስም ሆነ ጉዳዩን አስመልከቶ የተወሰደ አንዳችም የእርምት ርምጃ ስለመወሰዱ የተገለፀ ነገር ባለመኖሩ ይኸው ዘንድሮም ጥፋቶቹ ተጠናከረውና ተበራከተው ቀጥለዋል።

በቀጣይም ትኩረት በሚሹ ወሳኝ ጨዋታዎች ላይ ጥንቃቄ ካልተደረገ በስተቀር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በዳኝነት በደሎች የተነሳ ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ሊገባ እንደሚችል መገመት እያዳግትም። ስለሆነም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንም ሆነ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ. በብርቱ ሊያሰቡበት የሚገባና አስቸኳይ ትምህርት ሰጪ ርምጃዎችን በመውሰድ ሁኔታዎችን መቆጣጠር አስፈላጊ መሆኑን ማስገንዘብ እንወዳለን።”

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ታላቁ ደርቢ ያለ ግብ ሲጠናቀቅ አሊቶዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል ቀንቷቸዋል
Next Article አዞዎቹ እና ነብሮቹ ከአስደናቂ ጨዋታ በኋላ ነጥብ ሲጋሩ የጦና ንቦቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንዜናዎችኳታር 2022

የኢትዮጵያና ሩዋንዳ ጨዋታ የቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል

Fitsum Nigusse By Fitsum Nigusse 6 years ago
የአፍሪካ እግር ኳስ እና ወቅታዊው ኮሮና ቫይረስ !
አዳማ ከተማ ከተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ቀጥሏል !
አማኑኤል ገብረሚካኤል ወደ ጨዋታ ለመመለስ ተቃርቧል
አርባምንጭ ከተማ በይፋ ተከላካይ አሰሰፈረመ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?