የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ረድዋን ሸረፉ (አዳማ ከተማ) ክለቡ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ባደረገው የ21ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 57 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች በዕለቱ ሲደረጉ በቀዳሚው ጨዋታ መቻል እና ወልዋሎ አዲግራት ነጥብ ተጋርተዋል። ሁለቱ ከድል የተራራቁ ክለቦችን ባገናኘው ጨዋታ...
የሉሲዎቹ ወሳኝ ተጫዋች የሆነችው አረጋሽ ካልሳ ከክለቧ ያንጋ ፕሪንሰስ ጋር የመጀመሪያ ዋንጫዋን አሳክታለች። አረጋሽ ያሳካችው ዋንጫ የሴቶች ቀንን በማስመልከት በታንዛኒያ በአራት ታላላቅ የሴት...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ ከቀን 9:00 ጀምሮ ባህርዳር ከተማን ከፋሲል ከነማ ያገናኘው የደርቢ ጨዋታ ያለ ግብ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ታምራት እያሱ(አርባምንጭ ከተማ) : ክለቡ ከፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ20ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 16 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሐግብሮች አስቀድመው 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በመዘከር ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የተገናኙት መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን በወላይታ ድቻ 1 ለ 0...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident