ዋልያዎቹ

271 መጣጥፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ ከፈርኦኖቹ ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ ማን ይመራዋል ?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2026 የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ አምስተኛ ጨዋታውን ከግብፅ አቻው ጋር ያደርጋል። መጋቢት 12/2017 በሞሮኮ ካዛብላንካ ከተማ ላርቢ ዛውሊ ስታድየም የሚደረገውን...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ አቡበከር ናስርን ጨምሮ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ እና ጅቡቲ ብሔራዊ ቡድኖች ለሚጠብቀው የ2026 ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። በስብሰቡም ለረጅም...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“ብዙ ሙከራዎች አድርገን ነው ይሄ ውሳኔ የተወሰነው” “መንግስት ዕገዛ ሊያደርግ ይገባል” አቶ ባህሩ ጥላሁን ፦ የኢ.እ.ፌ ዋና ስራ አስፈፃሚ

  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጥቂት ወራት በፊት ባደረገው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ተቋማቸው ካለበት የገንዘብ ዕጥረት አንፃር ውድድሮችን...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋሊያዎቹ ቤንጋዚ ሊቢያ ላይ ከሱዳን ጋር ባለባቸው ጨዋታ የመጀመሪያ ግጥሚያውን በዝግ እንዲካሄድ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተነገረ

ዋሊያዎቹ ቤንጋዚ ሊቢያ ላይ ከሱዳን ጋር ባለባቸው ጨዋታ የመጀመሪያ ግጥሚያውን በዝግ እንዲካሄድ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተነገረ። ዋሊያዎቹ ከሱዳን ጋር ላለባቸው ጨዋታ ወደ ሊቢያ...

FIFAዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንፊፋ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአምስት አመታት ውስጥ ዝቅተኛው የፊፋ ወርሐዊ ደረጃ ተሰጠው

የዓለም አቀፉ የእግርኳስ የበላይ አካል ፊፋ ወርሀዊ የብሔራዊ ቡድኖች የደረጃ ሰንጠረዥን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርጓል። በዚህም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባለፈው ወር ከነበረበት 145ኛ...

ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋሊያዎቹ አለቃ ገብረመድህን ሃይሌ በጠንካራ ቃላት የታጀቀ መግለጫ ሰጡ…..

  " ብዙ አልናገርም በሁለቱም ጨዋታዎች ተሸንፈናል በጨዋታዎቹ ዙሪያ ጥያቄ ካላችሁ ጠይቁኝ " " ለማጋነን ተብሎ 7ለ1 መባል የለበትም ክሬዲት ለማሳጣት እንዳይሆንባችሁ እሰጋለሁ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“እሱ አያስጨንቅህም አሁን ከአምስት ቀን በኋላ እለቅልሀለሁ” ገብረመድህን ኃይሌ ፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ

"እሱ አያስጨንቅህም አሁን ከአምስት ቀን በኋላ እለቅልሀለሁ" "ትልቅ ቡድን ይዘን አይደለም ጊኒን የገጠምነው" "ዲሞክራቲክ ኮንጎ እዚህ ቢመጣ በእርግጠኝነት ነው የምላችሁ ኢትዮጵያ ያሸንፋል" "የተጋነነ...