By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የዋሊያዎቹ አለቃ ገብረመድህን ሃይሌ በጠንካራ ቃላት የታጀቀ መግለጫ ሰጡ…..
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋሊያዎቹ አለቃ ገብረመድህን ሃይሌ በጠንካራ ቃላት የታጀቀ መግለጫ ሰጡ…..

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 1 year ago
Share
SHARE

 

” ብዙ አልናገርም በሁለቱም ጨዋታዎች ተሸንፈናል በጨዋታዎቹ ዙሪያ ጥያቄ ካላችሁ ጠይቁኝ ”

” ለማጋነን ተብሎ 7ለ1 መባል የለበትም ክሬዲት ለማሳጣት እንዳይሆንባችሁ እሰጋለሁ 8 ለ 0 ተሸንፈንም እናውቃለን”

 

- ማሰታውቂያ -


ሽንፈቱን የአለም ፍጻሜ አታድርጉት ጊኒን የገጠምነው ትልቅ ቡድን ይዘን አይደለም የኡትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ይዘን ነው ” ሲል አሰልጣኝ ገብረመድህን ሃይሌ ተናገረ።

ከጊኒ የደርሶመልስ የ7ለ1 ሽንፈት መልስ ዛሬ መግለጫ የሰጡት አሰልጣኙ ተጠባቂውን መግለጫ የጀመሩት ሁለቱን ጨዋታዎች አይታችኋል ብዬ ስለማመን ብዙ አልናገርም በሁለቱም ጨዋታዎች ተሸንፈናል በጨዋታዎቹ ዙሪያ ጥያቄ ካላችሁ ጠይቁኝ በማለት ለማብራራትም ፍላጎቱ ሳይኖራቸው የተጀመረ መግለጫ ሆየኗል።

የፊታችን ጥቅምት 23/2017 ስለሚጠናቀቀው
ውላተው የተጠየቁት አሰልጣኙ “ውሌ በ23 ይጠናቀቃል ያኔ እለቅላችኋለው ምን እንደሚያስጨንቃችሁ አላውቅም በ2 ጨዋታ 4ለ1 እና 3ለ0 ተሸነፍን እንጂ ለማጋነን ተብሎ 7ለ1 መባል የለበትም ክሬዲት ለማሳጣት እንዳይህንባችሁ እሰጋለሁ 8 ለ0 ተሸንፈንም እናውቃለን ሽንፈት ሲገጥም ከማንም በላይ ነው የምጎዳው ነገር ግን ተጨባጭ አቅማችንን ማወቅ አለብን ጊኒዎች ከ300 በላይ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች አሏቸው ሲገጥሙን የአቅማችን ልዩነት ታይቷል” ሲል ምላሽ ሰጥቷል።

“በአሰልጣኝነት ህይወቴ ረጅም ጊዜ አልቆይም እስካለሁ ድረስ ግን አጨዋወቴን አልለውጥም
እንደ ቡድን ከጠየቃችሁኝ ተጨዋቾቻችን የተለያየ አቋም እያሳዩ መሆኑ ችግር ፈጥሮብናል ብዙዎቹ በአንድ ነገር ላይ መርካት ውስጥ ይገባሉ ሁለት ሶስት ጨዋታ ላይ በነበራቸው ጥሩ አቋም ላይ አይታዩም የፍሬዘርና የያሬድ አቋምም የሚያሳየው ይህንን ነው ከዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር በነበረን ጨዋታ ብዙ ስህተት የሰሩት እነሱ ናቸው” ያሉት አሰልጣኙ ባለሙያ አያስፈልገንም የሚል አቋም የለኝም ግን የስፒድ አሰልጣኝ ብናመጣም የተጫዋቾቻችን ፍጥነት በዚህ እድሜ አይሻሻልም” ሲል አስረድቷል።

” ዲሞክራቲክ ኮንጎን ሴራሊዮንና ጊኒንም የገጠምነው አዲስ አበባ ቢሆን ኖሮ በርግጠኝነነት እናሸንፍ ነበር ብሄራዊ ቡድኑ በሜዳው እንዲጫወት ጥረት ማድረግ አለባችሁ በአየራችንና በደጋፊዎቻችን እንዳንታገዝ አድርጎናል ይሄ ካልተለወጠ ችግር ነው” ሲል የመከረው አሰልጣኝ ገብረመድህን ሃይሌ በርካታ ተጨዋቾችን ቀይሬያለሁ ምክንያቱ ደግሞ ተጨዋቾቼ ወጥ አቋም ስለማያሳዩ ነው በዚያ ላይ ኳስ ሲያገኙ ብቻ ነው የሚጫወቱት ይሄ ልክ አይደለም የኛ ስነልቦና ችግር እንዳለ ሆኖ አንድ ጎል ሲገባ ተጨማሪ ግብ ይገባብናል ይሄ በቀጣይ መታረም ያለበት ይሄ ትልቁ ችግራችን ነው” ብሏል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ነገ ተጋጣሚዋን ታውቃለች

ፋሲል ከነማ በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ቅጥር ተከፍቷል

አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ አሰልጣኝ ውበቱና አሰልጣኝ በጸሎትን በልጧል…..

“የወጣው ዝርዝር ላይ የማይመለከተው ሰው ካለ ለመቀጣት ዝግጁ ነኝ” “እያወረስን ያለነው ዕዳ አይደለም” “የሲዳማ ቡና እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጉዳይ አላለቀም” አቶ ባህሩ ጥላሁን (የኢ.እ.ፌ ዋና ስራ አስፈፃሚ)

“ወደ አሜሪካ በምናደርገው ጉዞ ምንም ወጪ የለብንም” አቶ ባህሩ ጥላሁን (የኢ.እ.ፌ ዋና ስራ አስፈፃሚ)

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article “እሱ አያስጨንቅህም አሁን ከአምስት ቀን በኋላ እለቅልሀለሁ” ገብረመድህን ኃይሌ ፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ
Next Article ሀድያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ – ቅድመ ጨዋታ ቁጥራዊ መረጃዎች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎች

አቤል ያለው በይፋ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ሆነ

ቴዎድሮስ ታከለ By ቴዎድሮስ ታከለ 2 days ago
የፈረሰኞቹ ቪዲዮ ተንታኝ አዲስ ወርቁ የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድንን የአሰልጣኝ ክፍል ተቀላቅሏል!!
ጅማ አባጅፋር ጋናዊ ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል
ሽረ ፣ ወልዋሎ ፣ ሀድያ እና አርባምንጭ ድል ቀንቷቸዋል
ሸገር ከተማ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?