በእልህ እና በቁጭት የዛሬውን ጨዋታ ከድንቅ እንቅስቃሴ ጋር ማሸነፍ የቻሉት ዋልያዎቹ በከፍተኛ ደስታ ላይ ይገኛሉ ። ከቀናት በፊት ኒጀር ላይ በሚያስቆጭ ሁኔታ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም የነገውን ጨዋታ አስመልክቶ ከደቂቃዎች በፊት በፌዴሬሽኑ ፅ/ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል ፡፡ የፌዴሬሽኑ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሳምንታት የኒጀር ቆይታ በኋላ በትላንትናው ዕለት በመጪው ማክሰኞ የመልስ ጨዋታውን ለማካሄድ ትላንት ምሽት ኢትዮጵያ በመግባት ቦሌ በሚገኘው የጁፒተር ኢንተርናሽናል...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ 5:00 ሰዓት በረራ በኋላ በኒጀር ኒያሚ አውሮፕላን ማረፊያ በሰላም ደርሷል። ዛሬ ረፋድ አምስት ሰዓት ላይ ከአዲስ አበባ ቦሌ...
በትላንትናው ዕለት ወደ ኒጀር ከማቅናታቸው በፊት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው የዋልያዎቹ የቡድን አባላት ነፃ መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል ። ይህንንም ተከትሎ በመጪው ሳምንት...
በመጪው ሳምንት አርብ ለሚጠብቃቸው ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ መርሀ ግብር በነገው ዕለት ወደ ስፍራው እንደሚያቀኑ የሚጠበቁት ዋልያዎቹ ዛሬ ረፋድ ላይ ልምምዳቸውን መስራት ችለዋል...
ዋልያዎቹ ለወሳኙ ጨዋታ የፊታችን ሰኞ ወደ ኒጀር ያቀናሉ “ተጨዋቾቼ ለውጥ ቢኖራቸውም ከ7 ወራት በፊት ወደነበሩበት አቋም አሁንም አልተመለሱም” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “ከምንተስኖት አሎ...
“አሰልጣኝ ውበቱ መርጦኝ ካላየኝ መጀመሪያውኑ ባይጠራኝ ይሻል ነበር” “የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛቻ የኢትዮጲያውያንን አንድነት የሚያጠናክር ይመስለኛል” ደስታ ደሙ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/ የእግር ኳስ ህይወቱ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident