የዋልያዎቹ የኮቪድ ውጤት ተሰማ !

 

በትላንትናው ዕለት ወደ ኒጀር ከማቅናታቸው በፊት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው የዋልያዎቹ የቡድን አባላት ነፃ መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል ።

ይህንንም ተከትሎ በመጪው ሳምንት አርብ ጨዋታው ወደ ሚካሄድበት ኒጀር ነገ ረፋዱን በረራቸውን እንደሚያደርጉ ባገኘነው መረጃ ለማወቅ ተችሏል ።

ነገ ወደ ኒጀር እሚጓዙ 23 ተጫዋቾች ዝርዝር 

1.ምንተስኖ አሎ
2.ጀማል ጣሰው
3.ተክለ ማሪያም ሻንቆ
4. አስቻለው ታመነ
5.ያሬድ ባየህ
6. ወንድሜነህ ደረጀ
7.መሳይ ጳውሎስ
8.ረመዳን የሱፍ
9. አምሳሉ ጥላሁን
10. ሱሌማን ሀሚድ
11. ሽመክት ጉግሳ
12.ሽመልስ በቀለ
13.ሱራፌል ዳኛቸው
14.ይሁን እንደሻው
15.ታፈሰ ሰለሞን
16.መሱድ መሀመድ
17.አማኑኤል ዮሃንስ
18. ከንዓን ማርክ ነህ
19. ሀይደር ሸረፋ
20. ጋዲሳ መብራቴ
21. አማኑኤል ገ/ሚካኤል
22. አቡበከር ናስር
23. ጌታነህ ከበደ

 

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor