በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በሀገሪቱ ከፍተኛዉ የሊግ እርከን ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ተሳታፊ የነበረዉ እና በመጨረሻው የውድድር ዕለት ከሊጉ መትረፉን ያረጋገጠዉ ወልቂጤ ከተማ ከአሰልጣኝ...
ሲዳማ ቡና ውጤታማ የጎል አዳኝ በመሆን ኢትዮጵያ ከምትጠራቸው አጥቂዎች አንዱ የሆነውን ጌታነህ ከበደን ለማስፈረም ተስማማ። ከደቡብ ፖሊስ የተነሳው የአስር አለቃ ጌታነህ ከበደ /...
በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመራ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 40 ነጥቦችን በመሰብሰብ ዘጠነኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቅ የቻለዉ መቻል አዲስ አሰልጣኝ በአንድ...
የ2015 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በመደረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን ዛሬም ከፕሪሚየር ሊጉ ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚወርደዉ ሶስተኛዉ ክለብ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ወላይታ ዲቻ እና ወልቂጤ ከተማ መርሐግብራቸዉን ያለ ግብ በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በዉጤት ደረጃ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ቀዳሚ ጨዋታ መቻል ወልቂጤ ከተማን 2 - 0 አሸንፏል ። ወልቂጤ ከተማዎች በ27ኛው ሳምንት ከፋሲል...
ጨዋታው የፋሲል ከነማ ማለያ ከወልቂጤ ከተማ ማለያ ጋር ተመሳሳይነት ስላለዉ ለመለየት ምቹ አይደለም በዕለቱ ዋና ዳኛ ተካልኝ ለማ ተብሎ ከተያዘለት ሰአት 18 ደቂቃ...
በ26ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ዕለት ጨዋታዎች ቀዳሚ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ኢትዮጵያ መድኅንን በጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦች 2 - 0 አሸንፏል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident