በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጨዋችነት ዘመን ቆይታው ላሳደገው ክለብ መከላከያ ጨምሮ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለባህርዳር ከተማ ክለብ ተጫውቶ አሳልፏል፤ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋቹ ምንይህሉ ወንድሙ...
የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ቡድን አባል የነበረዉ የባህርዳር ከተማዉ ግብ ጠባቂ ፅዮን መርዕድ ወደ ወላይታ ድቻ ማምራቱ ተረጋግጧል። በዝዉዉር መስኮቱ ባህር ዳር ከተማ...
በአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነማርያም እየተመሩ በዝዉዉር ገበያው ላይ በንቃት በመሳተፍ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ድቻዎች አሁን ደግሞ ሁለገቡን አጥቂ ተጫዋች ፍስሀ...
በዝዉዉር ገበያው ላይ በንቃት በመሳተፍ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ድቻዎች አሁን ደግሞ አማካዩን አዲስ ህንፃ ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል። የቀድሞዉ የኢትዮጵያ...
በአሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማርያም የሚሰለጥነው ወላይታ ድቻ ከድረሬዳዋ ከተማ ያስፈረመው ግብ ጠባቂው ወንደሰን አሸናፊ ዝውውር ክስ አምጥቶበታል። ከድሬዳዋ ከተማ ታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ...
አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን በቅርቡ በዋና አሰልጣኝነት የሾሙት የጦና ንቦቹ ባሳለፍነው ሳምንት ለሙሉጌታ ምህረቱ ሀድያ ሆሳዕና ፈርሞ የነበረዉ አጥቂዉ ስንታየሁ መንግሥቱ ወደ ቡድናቸዉ መልሰዉ...
በእርግጠኝነት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ምን አበረከታችሁ ቢባሉ ኮራ ብለው ምላሽ ከሚሰጡ ጥቂት ክለቦች መሀል አንዱ ወላይታ ድቻ ነው፤ የዛሬ 5 አመት ለቡድኑ ከ17...
ወላይታ ድቻዎች በጨዋታ ላይ የተጎዳው የአስናቀ ሞገስ የህክምና ወጪ አሁንም አለመሸፈናቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ተጨዋቹ ከሀትሪክ ጋር በነበረው ቆይታ “ባህር ዳር ላይ እየተጫወትኩ እያለሁ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident