መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ ህንፃ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል!!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አዲስ ህንፃ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል!!

አጋራ
አጋራ

በዝዉዉር ገበያው ላይ በንቃት በመሳተፍ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ድቻዎች አሁን ደግሞ አማካዩን አዲስ ህንፃ ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል።

የቀድሞዉ የኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደደቢትን ከለቀቀ በኋላ ረዘም ያሉ አመታትን በአዳማ ከተማ ቤት መጫወት የቻለዉ አማካዩ በዉድድር አመቱ የቀድሞ አሰልጣኙን አሸናፊ በቀለን በመከተል ወደ ሀድያ ሆሳዕና ማምራቱ ይታወሳል።

የዉድድር አመቱን በሀድያ ሆሳዕና ቤት በጥሩ ብቃት ማጠናቀቅ የቻለዉ የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አዲስ ህንፃ ከአንድ አመት የሀድያ ቆይታ በኋላ ወደ ወላይታ ድቻ መዘዋወሩ እርግጥ ሆኖአል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...