ኢትዮጵያ ፣ ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ አህጉራዊ ውድድራቸውን የሚያደርጉበት ሜዳ ታወቀ። ሲዳማ ቡና የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ በመሆኑ ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ...
የዕጣ ማውጣት ስነ ስነ-ስርዓቱ ሐምሌ 19/2018 የሚካሄድ ሲሆን በጣምራ ደግሞ የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ዕጣ ማውጣትም በዕለቱ ይከወናል። ትላንት በገለፅኩላችሁ መሠረት በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ...
ሀገራችንን ወክሎ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ላይ የሚካፈለው ሲዳማ ቡና የቅድመ ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታውን መቼ እንደሚያደርግ ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠው...
የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫን አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ለመምራት ወደ አልጀርስ አምርተዋል። በአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር ካፍ አማካኝነት ከሚዘጋጁ የክለብ ውድድሮች መካከል ሁለተኛ ደረጃ ላይ...
የ ካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በነገ እለት ከ ዛንዚባር ምላንዴግ ጋር ጨዋታ የሚያደርገ የ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ኢትዮጵያ መድን ከ ጫወታው...
ሶስት ኢትዮጵያያን ባለሙያዎች ለቻን የአፍሪካ ዋንጫ መመረጣቸውን የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል። በሶስት ሀገራት የጥምር አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2025 የቻን የአፍሪካ ዋንጫ በቀጣይ ነሀሴ...
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን(ካፍ) የ2025 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ዳኞችን ለመምረጥ ላዘጋጀው የቅደመ ዝግጅት ስልጠና ለ59 ዳኞች ጥሪ አድርጓል። ጥሪ ከተደረገላቸው ዳኞች መካከል 24...
46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል ከትናንት ጀምሮ በተለያዩ መድረኮች በመካሄድ ላይ ይገኛል። በትናንትናው ዕለት ስድስቱም የክፍለ አህጉር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident