By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ”ቡድኔ ወጣቶች የበዙበት ነው ” ”የፋይናንስ ችግር የለብንም ህግ እናክብር ብለን እንጂ ” አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ካፍዜናዎችኢትዮጵያ መድህን

”ቡድኔ ወጣቶች የበዙበት ነው ” ”የፋይናንስ ችግር የለብንም ህግ እናክብር ብለን እንጂ ” አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ

fitsum Wadu
fitsum Wadu 6 months ago
Share
SHARE

የ ካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በነገ እለት ከ ዛንዚባር ምላንዴግ ጋር ጨዋታ የሚያደርገ የ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ኢትዮጵያ መድን ከ ጫወታው በፊት ጋዜጠዊ መግለጫ በዛሬው እለት ሂልተን ሆቴል ሰተዋል ።

በ መግለጫው ላይ የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ የሆነው ገብረመድ ሀይሌ ለሚዲያ አካላት ስለዝግጅታቸው ገለፃ አድርገዋል ።

ኢትዮጵያ መድን 45 ቀናት በ አዲስ አበባ እና አዳማ ከተማ እንዳደረጉ የገለፁት አሰልጣኙ ዝግጅታቸውን በጥቂት ተጨዋቾች ነበር መጀመር የቻሉት አሰልጣኙ አያያይዘውም ፋይናሻል ህጉን መከተል ስለነበረብን ልጆች ለማቆይ ተቸገርን ነበር ዝግጅት እያደረግን የነረው ያሉ ሲሆን ቡድን ለ መጀመሪያ ዙር ማጣሪያ 24 ተጨዋቾችን በመያዝ እየተዘጋጀ መቆየቱን ገልፀዋል አያይዘው በቀጣይ ቀናት ቡድን ለ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተፎካካሪ ለመሆን ተጨዋች እንደሚጨምሩ ገልፀዋል።

በነገው ጨዋታ የሜዳ አድባንቴጅ ለመጠቀም የቻልነውን ሁሉ እናደርጋል : ተጋጣሚያችን አጨዋወታችው አካል ብቃት ላይ ነው በተጨማሪም የቡድኑን ሶስት ጨዋታዎች መመልከት የቻልኩኝ ሲሆን ተዘጋጅተው የሚመጡት ጎላቸውን ለመጠበቅ ነው እኛ በተቃራኒው ከመጀመሪያው ደቂቃ ጀምሮ በ ሀይ ፕሬስ ለምጫወት ወደ እንገባለን ።

- ማሰታውቂያ -

አሰልጣኙ ስለ ለቀቁ ተጨዋቾች ሲገልፁ በገንዘብ ምክኒያት ተጨዋች እንዳይጠፉ ስጋታቸውን የገለፁ ሲሆን : እንደ ቡድን ኢትዮጵያ መድን የፋይናስ ችግር የለበትም ህጉን ለማክበር ነው እንጂ በተጨማሪም ሻምፒዮን ስንሆን ጥንካሬያች መሀሉ ነበር ሁሉት የመሀል ተጨዋቾች የሉም በወጣት ለመተካት ሞክረናል ።

በመጨረሻም አሰልጣኝ ገብረመድህን ቡድኔ በሂደት በጣም አሪፍ ይሆናል በማለት መግለጫውን ጨርሰዋል ።

ጨዋታው ነገ አበበ ቢቂላ የሚደረግ ሲሆን መግቢያ ነፃ እንደሆነ ቡድኑ ገልፆል ።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ነብሮቹ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማሙ !!
Next Article ”በታክቲክ ደረጃ በተጋነነ መልኩ ሚበልጠኝ አሰልጣኝ የለም !!” ”ምክትል በሆንክበት ቤት ዋና አሰልጣኝ ሆኖ መሾም በጣም የተለየ ስሜት አለው !!” ”መምራት ጀምረናል ከ ፈጣሪ ጋር አሸናፊ እንሆናለን !!” አሰልጣኝ ኤርምያስ ዱባለ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ| ወላይታ ድቻ ድሬዳዋ ላይ በታሪኩ ለመጀመሪያ ግዜ ድልን ተቀዳጀ

ሚሊዮን ኃይሌ By ሚሊዮን ኃይሌ 6 years ago
ባህር ዳር ከተማ ሁለት የቀድሞ ተጫዋቾቹን አስፈርሟል።
ለረጅም ጊዜ በጉዳት ያለጨዋታ የቆየው አቡበከር ናስር ጎል አስቆጥሯል
አምባሳደር መስፍን ቸርነት ኦሎምፒክ ኮሚቴን ክፉኛ ተቹ….
የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?