መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያን በአፍሪካ መድረክ የሚወክለው ሲዳማ ቡና የማጣሪያ ጨዋታው ቀናቶች ታወቁ
ሲዳማ ቡናካፍዜናዎች

ኢትዮጵያን በአፍሪካ መድረክ የሚወክለው ሲዳማ ቡና የማጣሪያ ጨዋታው ቀናቶች ታወቁ

አጋራ
አጋራ

ሀገራችንን ወክሎ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ላይ የሚካፈለው ሲዳማ ቡና የቅድመ ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታውን መቼ እንደሚያደርግ ታውቋል።

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠው ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ መርሀግብር ላይ ይወክላል። የሊጉን ዋንጫ በማንሳቱ በመድረኩ የሚካፈለው ክለቡ በቀጣዩ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎቹን መቼ እንደሚያደርግ ለማወቅ ችለናል።

በዚህም መሠረት የቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከነሀሴ 29 እስከ ጳጉሜ 1/2018 የመልስ ጨዋታዎችን ደግሞ ከመስከረም 1 እስከ 3/2019 ባሉ ቀናት መካከል እንደሚያደርግ ታውቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...