ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር የተለያየው ተከላካይ ነገ ማረፊያው ይታወቃል። በአሁኑ ሰዓት ለሊጉ የሁለተኛው ዙር ተሳትፎ ወደ ሀዋሳ ያመሩት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ከአንድ ተጫዋች ጋር መለያየት...
አዲስ አበባ እና አዳማ ላይ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ሁለት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ቀሪዎቹ ነጥብ በመጋራት ተቋጭተዋል። ነገሌ አርሲ 1-1 ወላይታ ድቻ ወላይታ ድቻዎች...
በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሽመልስ በቀለ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ሐይቆቹ ድል ሲቀናቸው ድሬዳዋ ከ ኤሌክትሪክ ፣ መቐለ ከ ሸገር በተመሳሳይ...
አዲስ አበባ ላይ የተደረጉት ጨዋታዎች ግብ ሳይቆጠርባቸው ተጠናቀዋል በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ አዲስ አበባ ላይ...
ድሬዳዋ ከተማ ከአምስት ፤ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ደግሞ ከሶስት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ አዲስ አበባ...
የአስረኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ተፈፅመዋል። ድሬዳዋ ከተማን ከአዳማ ከተማ ያገናኘው የአዲስ አበባ ስታዲየም ቀዳሚው መርሀግብር በአቻ ውጤት ተቋጭቷል። ድሬዳዋ...
አራት ጎሎች የተመዘገቡበት ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ የ1ለ1 ውጤት ተጠናቀዋል። ወላይታ ድቻ 1-1 ምድረገነት ሽረ ከሙከራዎች በፀዳ መልኩ ጥንቃቄ ላይ ትኩረት ባደረገ እንቅስቃሴ ብቻ...
ሲዳማ ቡና ፣ ፋሲል ከነማ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ባለ ድል ሆነዋል። መቻል 1-2 ሲዳማ ቡና ፈጣን አጀማመርን ያደረጉት መቻሎች ጎል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident