ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

104 መጣጥፎች
ስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ንግድ ባንክየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ፈረሰኞቹ ንግድ ባንክን ሲረቱ ድሬዳዋ ከተማ እና ስሁል ሽረ ያለመሸነፍ ጉዟቸውን አስቀጥለዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች መካከል ተጠባቂ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ የ3 - 2...

አርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሻምፒዮኖቹ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል

የዓመቱ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ንግድ ባንኮች አርባምንጭ ከተማን በጥሩ ብቃት በማሸነፍ ጀምረዋል። አዞዎቹ ከመድን አቻ ከተለያየው ቀዋሚ 11 ሳሙኤል አስፈሪን፣ መሪሁን መስቀለ እና...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅጣት ተላለፈበት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ የቀረበበትን ቅሬታ ሲመረምር የቆየው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በክለቡ ላይ ውሳኔ አሳልፏል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

ባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባህርዳር ከተማ ሶስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፊት መስመር አጥቂ የነበረው አቤል ማሙሽ ለባህር ዳር ከተማ ከግርማ ዲሳሳ እና ከ ወንድሜነህ ደረጄ ቀጥሎ ሶስተኛ ፈራሚ ሆኗል በኢትዮጵያ...

Caf confederation cupኢትዮጵያ ቡናኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን ዛሬ ያውቃሉ

የ2024/25 የወድድር ዘመን የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ድልድል በዛሬው ዕለት ይደረጋል። በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ላይ 59 ክለቦች የሚሳተፉ ሲሆን 5...

መቻልኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

በመጨረሻም አዲስ አዳጊዉ ክለብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ እየተመራ የሊጉን የዋንጫ ክብር ማሳካት ችሏል !!

በበርካታ የደጋፊዎች ድባብ ታጅቦ ቀን 10:00 ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ወሳኝ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዉን ማሸነፍ የሚችል ከሆነ ዋንጫዉን በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሸነፉን...

ሀምበሪቾ ድራሜቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ንግድ ባንክወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አቻ ሲለያይ ፤ ሀምበሪቾ ዱራሜም ባደገበት አመት ከሊጉ የወረደበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!

በሀያ ስምንተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመዝጊያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር አንድ አቻ ተለያይተዋል። ገና በጊዜ በኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ተደጋጋሚ የግብ...