By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሻምፒዮኖቹ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችኢትዮጵያ ንግድ ባንክአርባምንጭ ከተማ

ሻምፒዮኖቹ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል

ዳዊት ብርሀነ
ዳዊት ብርሀነ 1 year ago
Share
SHARE

የዓመቱ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ንግድ ባንኮች አርባምንጭ ከተማን በጥሩ ብቃት በማሸነፍ ጀምረዋል። አዞዎቹ ከመድን አቻ ከተለያየው ቀዋሚ 11 ሳሙኤል አስፈሪን፣ መሪሁን መስቀለ እና አሸናፊ ተገኝ ወጥተው ስቴፈን አኖርኬ፣ ቻርልስ ሪባኑ እና በፍቅሩ ግዛው ገብተዋል።

ጨዋታውን በፈጣን አጫጭር ቅብብሎች የጀመሩት ንግድ ባንኮች የአርባምንጭን ተከላካይ ክፍል ለመክፈት 2 ደቂቃዎች በቂ ነበሩ። ግራ መስመር ላይ ባሲሩ ኡመር ከአዲስ ግደይ የተቀበለውን ኳስ መሬት ለመሬት ወደ ሳጥኑ ልኮት ኪቲካ ጅማ በቀላሉ ሊየስቆጥረው ችሏል።

ከግቡ መቆጠር በኃላም ማጥቃታቸውን የቀጠሉት ሻምፒዮኖቹ: በአርባምንጭ ተከላካዮች ስህተት የተገኘውን ኳስ ኪቲካ ጅማ በሚገባ ተጠቅሞ: በ7 ደቂቃ ውስጥ ሁለተኛ ግባቸውን ማግኘት ችለዋል።

ከሁለቱ ግቦች በኃላ ትንሽ መረጋጋት የጀመሩት አርባምንጮች በ16ኛው ደቂቃ ከራሳቸው ሜዳ በረጅሙ የተላከውን ኳስ አህመድ ሁሴን ላይ ደርሶ ኳሱን ወደ ውስጥ ይዘ በመግባት የላከው ኳስ አህብዋ ብሪየን አስቆጥሮ አዞዎቹን ወደ ጨዋታው የመለሰ መስሎ ነበር። የመሀል ሜዳውን ብልጫ ወስደው በአጫጭር ቅብብሎች ጨዋታውን የተቆጣሩት ንግድ ባንኮች የመጀመርያውን 45 በመሪነት ጨርሰዋል።

- ማሰታውቂያ -

ሁለተኛው አጋማሽም እንደ መጀመርያው በንግድ ባንኮች ማራኪ ቅብብሎች የታጀበ ነበር፣ አዚ ላይ የሁለቱ መስመር ተከላካዮች አብዱልከሪም መሐመድ እና ኤፍሬም ታምራት ወደ መሀል እየገቡ ከቢንያም ካሳሁን እና ባሲሩ ኡመር ጋር የነበራቸው መናበብ ለብልጫ መስዳቸው ወሳኝ ሆኖ ታይቷል። ከኃላ መስርተው መጫወታቸውን የቀጠሉት ሻምፒዮኖቹ ሁለተኛው አጋማሽ እንደተጀመረ ኪቲካ ጅማ፣ አዲስ ግደይ እና ፋዓድ ፈረጃ አካቶ የጀመረው ቅብብል በፋዓድ ፈረጃ ግሩም አጨራረስ ለንግድ ባንክ ሥስተኛ ግብ አስገኝቷል። ሥስተኛዋ ግብ አጋማሽ የአርባምንጭ ወደ ጨዋታው የመመለስ ሞራልን ከጅምሩ የቀጨች ሆናለች።

የበጸሎት ልዑልሰገድ ቡድን የኳስ ቁጥጥር ብልጫን በመውሰድ አርባምንጮች የግብ እድሎችን እንዳይፈጥሩ በሚገባ በመቆጣጠር የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ጨዋታቸውን በሙሉ ሥስት ነጥብ ጀምረዋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዳዊት ብርሀነ
Follow:
Hatricksport website writer
Previous Article የአትሌቲክስ ስፖርት ባለውለታዎችን ለማስታረቅ የተደረገው ጥረት ከሸፈ…
Next Article ፈረሰኞቹ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማስሁል ሽረ

ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስቀጥሉ አዞዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 1 year ago
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የጨዋታ ዘገባ | ሰበታ ከተማ እና ባህርዳር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
ዋልያዎቹ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን እንደሚያርጉ ታዉቋል !!
ኢትዮጵያ ከ ዩጋንዳ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?