By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የአትሌቲክስ ስፖርት ባለውለታዎችን ለማስታረቅ የተደረገው ጥረት ከሸፈ…
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችየኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ

የአትሌቲክስ ስፖርት ባለውለታዎችን ለማስታረቅ የተደረገው ጥረት ከሸፈ…

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 1 year ago
Share
SHARE

 

” ስለ እርቁ የሰማሁት ነገር የለም”
ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ

” አባገዳዎቹ በሰጡኝ ቀጠሮ ለዕርቁ ቦታው ተገኝቻለሁ”
አትሌት ገዛኸኝ አበራ

ከፓሪስ ኦሎምፒክ ምርጫና ጉዞ ጋር ተያይዞ ከፍተኛ አለመግባባት ውስጥ የገቡትን የአትሌቲክስ ስፖርት ወዳጃሞች ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉና አትሌት ገዛኧኝ አበራን ለማስታረቅ የተደረገው ሙከራ ሳይሳካ ቀርቷል።

- ማሰታውቂያ -

በሃይሌ ግራንድ ሞል ሊካሄድ ታስቦ በነቀረው እርቅ ጀግናው አትሌት ሃይሌ ገ/ስላሴ፣ የቴኒስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ታምራት በቀለና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከአባገዳዎች ጋር በመሆን ሽምግልና ሊቀመጡ እንደነበር የደረሰን መረጃ ያስረዳል።

በፓሪስ በድብቅ የተቀዳውና መላው ህብረተሰብ የሰማው ድምጽ ተወዳጇ የአትሌቲክስ ሰው ደራርቱ ቱሉ ያልተጠበቀ ድምጽ ከተሰማ በኋላ የተፈጠረው ቅሬታ ደግሞ ልዩነቱን እንዳሰፋው ይታወሳል ። ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ በጨዋታ መልክ የተነሳ መሆኑን ገልጻ ገዛኦኝና ቤተሰቡን ይቅርታ እጠይቃለሁ ብላ ልዩነቱን ለማብረድ ሞክራ የነበረ ቢሆንም እስከዛሬ ድረስ ገዛኧኝና ባለቤቱ እልፎፍነሽ ጋር አለመሄዷ ታውቋል።

አባገዳዎች በኢትዮጵያ ባህል ትልቅ እሴት በሆነው ሽምግልና ለማስታረቅ ያደረጉት ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል። በጉዳዩ ዙሪያ የተጠየቀው አትሌት ገዛኧኝ አበራ ለሀትሪክ ድረገጽ እንደተናገረው “ለአባገዳዎች የሽምግልና ጥሪ ትልቅ ክብር አለኝ እርቁኝን ተቀብዬ ቦታው ተገኝቻሐሁ የማውቀው ይሄንን ነው በኔ በኩል ዕርቁ መቅረቱ ለምን እንደሆነ አልገባኝም ምክንያቱን በቀጣይ የማጣራ ይሆናል” ሲል ተናግሮል። ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ በስልክ ለሀትሪክ ድረ ገጽ እንደገለጸችው “ስለተባለው ዕርቅ የማውቀው ነገር የለም አሁን በሌላ ስራ ላይ ተወጥሬ እገኛለሁ በቀጣይ ግን ዕርቁ የሚቀር አይመስለኝም ” ስትል ምላሿን ሰጥታለች።

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዋናና ም/ል ፕሬዝዳንት የሆኑት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉና አትሌት ገዛኧኝ አበራ መሃል ልዩነቱ አለመወገዱ ለቀጣይ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጉዞ ላይ ሌላ ልዩነት እንዳይፈጥር ተሰግቷል። የሁለቱ ወገኖች እርቅና የስፖርቱ ሰላም እንዲጠበቅ በመንግስት በኩልም ድጋፍ ቢኖረውም አለመሳካቱ ሌላ የማይታይ የግለሰቦች ስውር እጅ ይኖር ይሆን እንዴ አስብሏል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ነፃነት ክብሬ ለተከታታይ አራተኛ ጨዋታ ዘርዓይ ሙሉን አሸንፏል
Next Article ሻምፒዮኖቹ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችአርባምንጭ ከተማየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | የአርባምንጭ ከተማ እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ ያለ ግብ አቻ ተጠናቋል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 3 years ago
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ28ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብር
የአንደኛ ዙር ድል ይደገማል አቡበከርም ሀትሪክ ይሰራል” ሬድዋን ናስር /ኢት.ቡና/
“የታሪክ፣ የውጤትና የደጋፊዎች ሃብታም የሆነውን ታላቁን ክለብ የማገልገል ዕድል በማግኘቴ ራሴን እንደ ልዩ ዕድለኛ ነው የምቆጥረው” አቶ ዳዊት ውብሸት
አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ኘሬዝዳንትነት እራሱን አገለለ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?