ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

104 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተከላካይ አማካይ ተጨዋች አስፈረመ !!

በወላይታ ድቻ ሀ -20 በመጨዋት አንድ ብሎ ፈተናዎችን የጀመረው እና  በሁለት ቡድኖች የ ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን መሆን ቻለ በ ኢትዮጵያ መድን እና በኢትዮጵያ...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ኮንትራትን አራዘመ

" ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማሊያ ውጪ አልለብስም" አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ውጤታማው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ለተጨማሪ ሁለት አመታት የሚያቆየውን...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሻምፒዮናዎቹ የውጭ ዜጋዎች አስፈረሙ !

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሶስት የናጄሪያ ዜግነት ያለቸውን ተጨዋቾች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለፀ !. የመጀመሪያ ፈራሚ ኦሪሚዴ ቦላጂ ስትሆን የፊት...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን አምስት ተጨዋቾች ሲያስፈርም የአንድ ተጨዋቾች ውል አራዝሟል ።

በትላንትናው እለት ህክምናቸውን በመጨረስ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን  በመቅረብ ፍርማቸውን ካስቀመጡ መካከል የመጀመሪያዋ ምርቃት ፈለቀ ስትሆን ምርቃት በ ዘንድሮ የውድድር ዓመት በአንደኛው ዙር...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሴቶች እግርኳስ ላይ መንገሱን አወጀ….

"እንደወንዶች አሰልጣኞች ብዙ ክብር ባይሰጠኝም ሴቶችን በማሰልጠኔ ኩራት ይሰማኛል" አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የኢትዮጵያ ንግድ ባንኩ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በ26 የአሰልጣኝነት ዘመን...

ሀዋሳ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን ሲያጠናክር ሀዋሳ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት መርሐግብር በዛሬው ዕለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ኢትዮ ኤሌክትሪክን በመሐመድ አበራ ግቦች 2...