ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሶስት የናጄሪያ ዜግነት ያለቸውን ተጨዋቾች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለፀ !.
የመጀመሪያ ፈራሚ ኦሪሚዴ ቦላጂ ስትሆን የፊት መስመር ተጨዋች ናት አጥቂዎ በ ናይጄሪያ ሊግ ኮኮብ ጎል አግቢ ስም ዝርዝር ውስጥ መግባት የቻለች ተጨዋች ነት
ሁለተኛዋ ፈራሚ ደግሞ ፌዝ ኦሪሚኦይ ስትሆን እሷም ትውልደ ናይጀሪያዊት ግብ ጠባቂ ናት
ሶስተኛ ፈራሚዋ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋቿ ሰንደይ አኑ ስትሆን ንግድ ባንክ ዘንድሮ በ አፍሪካ መድረክ ጠንካራ ፉክክር እንዲያደር ግልጋሎት ለመሰጥ ሀዋሳ በዝግጅት ላይ የሚገኙትን የ አሰልጣኝ ብራኑ ግዛው ቡድን ተቀላቅለዋል ።
- ማሰታውቂያ -



