By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሴቶች እግርኳስ ላይ መንገሱን አወጀ….
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የሴቶች ፕሪምየር ሊግዜናዎችኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሴቶች እግርኳስ ላይ መንገሱን አወጀ….

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 10 months ago
Share
SHARE

“እንደወንዶች አሰልጣኞች ብዙ ክብር ባይሰጠኝም ሴቶችን በማሰልጠኔ ኩራት ይሰማኛል”

አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው

የኢትዮጵያ ንግድ ባንኩ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በ26 የአሰልጣኝነት ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ 25 ጨዋታ ሳይሸነፍ የዘንድሮውን ዋንጫ ማሸነፉን አረጋገጠ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቦሌም ክፍለ ከተማን 5ለ0 በማሸነፍ በተከታታይ አምስት አመታት ዋንጫ ማንሳቱን አረጋግጧል።
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዘንድሮው የውድድር አመት በ25 ጨዋታ 18ምቱን አሸንፈው 7ቱን አቻ ተለያይተው አንድ ቀሪ ጨዋታ እየቀራቸው በ61 ነጥብ የሊጉ ልዕለ ሃያል መሆናቸውን አረጋገጠዋል።

- ማሰታውቂያ -

አሰልጣኙ ብርሃኑ ግዛው በ26 የአሰልጣኝነት ታሪኩ 27 ዋንጫ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ደግሞ በ14 አመታት 8ቱ የሊግ ዋንጫን ጨምሮ 16 ዋንጫ ማንሳቱንም አረጋግጧል።

አሰለጣኙ ከንግድ ባንክ ጋር ሪከርድ በሆነ 50 ጨዋታ ወይም 4550 ደቂቃ ሽንፈት ሳይገጥመው ተጉዟል። በአሰልጣኝነት ህይወቱ ከየካ ክፍለ ከተማ ጋር 2 ፣ ከሴንትራል ጤና ኮሌጅ ጋር 3 ፣ ከአዲስ አበባ ምርጥ ጋር 6 ዋንጫ ሲያነሳ ከነገሰበት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ደግሞ 8 የፕሪሚየር ሊግ በታሪክ በኢትዮጲያ ክለቦች ታሪክ የመጀመሪያ ያደረገውን አንድ የሴካፋ ዋንጫ ፣ 1 የአ/አ አንደኛ ዲቪዚዮን፣ 1 የጥሎ ማለፍ ፣ 2 የአሸናፊዎች አሸናፊ እና 3 ሰሜን ማዕከላዊ ዋንጫውን አንስቷል።

አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ዋንጫውን ማንሳቱን ካረጋገጠ በኋላ እንደተናገረው ” እንደወንዶች አሰልጣኞች ብዙ ክብር ባይሰጠኝም ሴቶችን በማሰልጠኔ ኩራት ይሰማኛል የማሰልጥናቸው ተጨዋቾቼ እንዲሁም የሚደግፉኝ ጥቂቶችና ከኢትዮጵያዊያን ያገኘሁት ክብር ግን በታሪክ የሚቀመጥ ነው” ሲል ደስታውን ገልጿል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ዋና ዳኛ ማርታ መለሰ በካፍ ጥሪ ተደርጎላታል
Next Article ሎዛ አበራ ተቀይራ በገባችበት ጨዋታ ሁለት አስደናቂ ግቦችን አስቆጠረች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የዝውውር ዜናዎችኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ኢትዮዽያ ቡና በዝውውር ገበያው መሳተፍ ጀመረ

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 5 years ago
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሞሮኮ 4-0 ተሸንፈ
አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-2 አዳማ ከተማ
ሴቶች አንደኛ ዲቪዚዮን | ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድባንክ በሜዳቸው ሲያሸንፉ መቐለ 70 እንደርታ ከሜዳው ውጭ በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል
ሀትሪክ ስፖርት በማክሰኞ እትሟ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት እነዚህን ዘገባዎች በማክሰኞ እትም ይዛ ወጥታለች።
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?