ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

104 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማመቻልኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

አሊ ሱለይማን ሀትሪክ በሰራበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ድል ሲቀናዉ ፤ መቻልም የሊጉን መሪ ማሸነፍ ችሏል !!

ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ኢያሱ ፈንቴ ፊሽካ በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ባለሜዳዎቹ ድሬዳዋ ከተማዎች ገና በጨዋታዉ መባቻ በ12ተኛዉ ደቂቃ ላይ የፊት...

ባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በሁለተኛዉ ዙር የመክፈቻ መርሐግብር ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!

በሁለተኛዉ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ባህርደር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን መርሐግብራቸዉን ያለ ግብ በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል ። ቀን 10 ሰዓት ሲል...

ሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን ሲረከብ ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል !!

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በአስራ አራተኛዉ ሳምንት መርሐግብር ከወላይታ ዲቻ ጋር አንድ አቻ ተለያይቶ የነበረዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በተከላካዩ አማኑኤል ተርፉ ብቸኛ ግብ...

አዳማ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በምንፈልገው ደረጃ ባይሆንም መጥፎ የሚባል አይደለም” አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ሲያደርግ በቀዳሚነት የተደረገው የአዳማ ከተማና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ ያለግብ አቻ ተጠናቋል ። ከጨዋታው በኋላ አስተያየቱን የሰጠው...

አዳማ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የአዘጋጅ ከተማ ክለቦች በሜዳቸው ነጥብ የሚጥሉበትን ልማድ እኛ እንቀርፋለን ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ

በ2016 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀዳሚ ጨዋታ በከተማው ላይ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመክፈቻ ጨዋታውን ያደረገው አዳማ ከተማ 0 - 0 ተለያይቷል ።...