የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን ዉድድሩን በሁለተኝነት አጠናቀቀ !!

በኬኒያ ናይሮቢ ሲካሄድ በሰነበተው የምስራቅና የመካከለኛው አፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና (ሴካፋ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በኬኒያዉ አቻው ቪጋ

Read more

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን አዲስ ታሪክ ለመፃፍ የሰዓታት እድሜ ብቻ ቀርቷቸዋል !!

በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ለመሳተፍ የሴካፋ ዞን ማጣርያውን እያካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ክለብ በዛሬዉ ዕለት

Read more

ያልተሰበረው የብርሀን ተጓዥ‼️

የተወለደው ሰሜን ሸዋ ዞን ከሸኖ ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው መኑሻ የገጠር መንደር ውስጥ ነው፤ ለቤተሰቡ ደግሞ የመጀመሪያ የበኩር ልጅ….የትውልድ አመቱ

Read more

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለፍፃሜው ማለፉን አረጋግጧል !!

በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያውን እያካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ክለብ በዛሬዉ ዕለት በግማሽ

Read more

“ግብፅን አሻግረን ማየት ጀምረናል”ብርሃኑ ግዛው የባንኮች አሰልጣኝ (ከኬንያ በተለይ ለሀትሪክ)

ግብፅን አሻግረን ማየት ጀምረናል “የወንዶች ቡድንን የማሰልጠን ሕልምም ፍላጎትም የለኝም፤ ማሰልጠን ሳቆም ጥሩ ገበሬ መሆን ነው ምኞቴ” ብርሃኑ ግዛው የባንኮች

Read more

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የሚያቆመው ጠፍቷል !!

በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያውን እያካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ክለብ በምድቡ የመጨረሻ ሶስተኛ

Read more

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጎል ተንበሽብሾ ተጋጣሚውን ረቷል !!

በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያውን እያካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ክለብ በሰፊ የጎል ልዩነት

Read more

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን ዛሬዉ ዕለት ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል !!

በግብፅ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የቀጠናውን የማጣሪያ ውድድር በኬንያ እያደረጉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በዛሬው

Read more

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽኝት ተደረገ !!

ለመጀመሪያ ጊዜ በሴቶች የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች እግር ኳስ ክለብ ውድድሩ ወደ ሚካሄድበት ኬንያ ከማቅናታቸው

Read more

የሴካፋ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ተራዝመዋል !

አሁን በወጣ መረጃ መሰረት ከጥቂት ቀናት በኋላ እንደሚካሄድ ሲጠበቅ የነበረው የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ተገልጿል ። ይህንንም

Read more