ከወራት በፊት ኤሌክትሪክን ሊቀላቀል የነበረው አጥቂ ወደ ንግድ ባንክ አመራ በደቡብ ኦሞ ዞን ኛንግላንድ ወረዳ ከተገኘ በኋላ በጂንካ ከተማ እንዲሁም ደግሞ የተጠናቀቀውን አመት...
ኢትዮጵያዊት የትዳር አጋር ያገኘው ዩጋንዳዊውን አጥቂ ውሉን ሲያራዝም ወጣቱ ተጫዋችም ክለቡን ተቀላቀለ። ወደ ዝውውሩ ጠለቅ ብለው የገቡት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የዩጋንዳዊውን አጥቂ ሳይመን...
ፍፁም ጥላሁን የንግድ ባንክ ሦስተኛው ፈራሚ ሆኗል በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች እስከ አሁን ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ጨምሮ የስድስት ነባሮችን ፊርማ...
ንግድ ባንክ የወሳኝ ተጫዋቾችን ውል አድሷል። የአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገዱ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዛሬው ዕለት የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር እና የአራት ነባሮችን ውል ማራዘሙ የሚታወስ...
አማካዩ የንግድ ባንክ ሁለተኛው ፈራሚ ሆነ። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ከደቂቃዎች በፊት ሙሉቀን አዲሱን የግላቸው ማድረግ የቻሉ ሲሆን አሁን ደግሞ...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አማካዩን ሲያስፈርም የአራት ነባሮችን ውል ደግሞ አደሰ። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የመጀመሪያ ፈራሚያቸው አማካዩ ሙሉቀን አዲሱን ሲያደርጉ...
በአዳማ ከተማ ዝግጅት የጀመሩት ንግድ ባንኮች ሁለት ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ኮከቦችን ጨምሮ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ። በዛሬው ዕለት ማረፊያቸውን በአዳማ ከተማ...
በሴቶች የሴካፋ ዞን ቻምፒየንስ ሊግ ተወዳዳሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአራት ተጫዋቾችን ኮንትራት አራዘመ። የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን ለዘጠኝ ያህል ጊዜ በማንሳት ተወዳዳሪ ያልተገኘለት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident