ኢትዮጵያ ቡና

441 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ስደተኛውና ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ነገ ከቀኑ 9 ሰዓት በአዳማው ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል።

በእስካሁኑ የውድድር አመት ሁለቱም ጠንካራና ደካማ ጉዞ እያደረጉ ቢሆኑም የሁለቱ ቡድኖች አቋም ምንም ይሁን የደርቢ ፍልሚያ እንደመሆኑ ተጨዋቾቹ ለራሳቸው ድል ለክለባቸው የበላይነትና ለደጋፊዎቻቸው...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ጎልደን ድራገንን የተሰኘውን ዘመናዊ አውቶቢስ ተረከበ

"ባለፉት አመታት አምጠን አምጠን ዛሬ ተወልዷል በዚህም በጣም ተደስተናል" መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ / የኢትዮጵያ ቡና የቦርድ ፕሬዝዳንት/ ኢትዮጵያ ቡና ከክለቡ ዋነኛ አጋር...

ቤቲካኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡናና ቤቲካ ኢትዮጵያ ውላቸውን አራዘሙ

  ****በየአመቱ 6 ሚሊዮን በወር 500ሺህ ብር..... ****የዛሬ አራት አመት በተጠና ጥናት ሊጉ 2.2 ቢሊዮን ወጪ ነበረው አሁን ደግሞ በጣም ጨምሯል.. "አክሲዮን ማህበሩ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና በጉዳት እና በዕረፍት ላይ የነበሩ ተጫዋቾቹ ወደ ልምምድ የሚመለሱበትን ቀን ይፋ አድርጓል

የ2016 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሳለፍነው እሁድ ሲጀመር በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በኤርሚያስ ሹምበዛ ብቸኛ ግብ 1 - 0 ማሸነፉ ይታወሳል...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡናና ሀበሻ ቢራ የፈጠሩትን ግንኙነት ዳግም አድሰዋል

"ሀበሻ ቢራ እኛን ስፖንሰር ያደረገው የአይናችን ከለር ስላማረው አይደለም" አቶ ገዛኧኝ ወልዴ / የኢት.ቡና ዋና ስራ አሰኪያጅ/ " ክለቡ ደጋፊውን የሚመጥን ውጤት ካመጣ...

ሀዲያ ሆሳዕናቅዱስ ጊዮርጊስአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችሏል !!

በ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቀን 7:00 ሰዓት ላይ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ መድንን በመለያ ምት 5ለ3 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የፍፃሜ...

ሀዲያ ሆሳዕናአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

በአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የሶስተኛ ቀን ዉሎ ቡናማዎቹ ነጥብ ሲጋሩ ሀድያ ሆሳዕና ማሸነፍ ችሏል !!

ከቀናት በፊት መስከረም 7 አንድ ብሎ መከናወን የጀመረዉ እና ለሚቀጥሉት ሰባት ያህል ቀናት በአበበ ብቂላ ስታዲየም የሚከናወነው 17ተኛዉ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬም...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቡናማዎቹ ተጨማሪ ተጫዋች ማስፈረማቸዉ ታውቋል

በሰርቢያዊው አሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪች እየተመሩ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ እየከወኑ የሚገኙት ቡናማዎቹ ከግብ ጠባቂዉ አስራት ሚሻሞ በመቀጠል ሁለተኛ ተጫዋች ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።...