በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር አዳማ ከተማ በስንታየሁ መንግስቱ ብቸኛ ግብ ባህርዳር ከተማን 1 - 0 አሸንፏል። በባህርዳር ከተማ በኩል ወልዋሎ አዲግራትን ከረታው ቡድን የመጀመሪያ...
የአዳማ ከተማው ውጤታማ አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ለመሆን ተስማማ። በአዳማ ከተማ ያልጨረሰው የቤት ስራ ቢኖርም የክለቡ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አንበሴ...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠዉ ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል ። በዋና ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ መሪነት...
በሀያ ዘጠነኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቀዳሚ መርሐግብር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ከተማን 2ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ገና በጊዜ ማለትም በ3ተኛዉ ደቂቃ ላይ ግብ ተቆጥሮበታል። በዚህም አቤነዜር ሲሳይ...
በሀያ ስድስተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ወልቂጤ ከተማን ማሸነፍ ችሏል። በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት በጀመረዉ ጨዋታ...
በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል። በከፍተኛ ዝናብ ታጅቦ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ ጨዋታ...
በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ በወንድማማቾች ደርቢ ፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል። በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ ፉክክር ቀን 9:00...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident