በዕለተ ቅዳሜ መስከረም 14/2014 ዓ.ም ጅማሮዉን ያደረገዉ የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ በዛሬዉ ዕለትም ቀጥሎ ሲካሄድ ቀን 8:00 ሰዓት ላይ ባህርዳር ከተማን ከ አዳማ ከተማ...
ሩቅ አላሚው አሰልጣኝ "አሁን ወደምገኝበት ሙያ የመጣሁት በአቋራጭ ሳይሆን ብዙ ዋጋ ከፍዬ ነው" ፋሲል ተካልኝ (አዳማ ከተማ) የዛሬ እንግዳዬ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን አስጨንቄዋለሁ፤...
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ ከወትሮ ለየት ባለ መልኩ በዝዉዉር ገበያው ላይ በንቃት በመሳተፍ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች...
ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ቅጥር በኋላ ወደ ዝዉዉር ፊታቸዉን በማዞር የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ተጨማሪ የሶስት ተጫዋቾችን ዝዉዉር አገባደዋል። የዉድድር...
ለ12 አመታት ያህል ለቅዱስ ጊዮርጊስ የተጫወተው ምንተስኖት አዳነ ለአዳማ ከተማን ለመጫወት ተስማምቷል። ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ ተጨዋቹ ለቀጣዮቹ 2 አመታት ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል።...
ከወትሮ በተለየ መልኩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች አሁን ደግሞ የቀድሞ ተጫዋቾቻቸውን አማኑኤል ጎበናን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል ችለዋል። የእግርኳስ ሂወቱን...
አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በዋና አሰልጣኝነት ከሾሙ በኋላ በዝዉዉር ገበያው ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የሶስት ተጫዋቾችን ዝዉዉር ማጠናቀቃቸው ተረጋግጧል።...
በፋሲል ከነማ አሸናፊነት በተጠናቀቀው በዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ የአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ምክትል ሆኖ የሰራው አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ ወደ አዳማ ከተማ ተመልሷል። ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident