By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አዳማ ከተማ የሶስት ተጫዋቾችን ዝዉዉር አጠናቋል!!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችአዳማ ከተማ

አዳማ ከተማ የሶስት ተጫዋቾችን ዝዉዉር አጠናቋል!!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 5 years ago
Share
SHARE

አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በዋና አሰልጣኝነት ከሾሙ በኋላ በዝዉዉር ገበያው ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የሶስት ተጫዋቾችን ዝዉዉር ማጠናቀቃቸው ተረጋግጧል።

የመጀመሪያው ፈራሚ ከሀላባ ከተማ የተገኘዉ የመስመር አጥቂው ዮናስ ገረመው ሲሆን ዘንድሮ መቐለ 70 እንደርታ በሊጉ አለመሳተፉን ተከትሎ እስከ ዓመቱ አጋማሽ ሳይጫወት ከቆየ በኃላ በመጋቢት ወር ወደ ሲዳማ ቡና አምርቶ ከቀድሞው አሰልጣኙ ገብረመድህን ሀይሌ ጋር የግማሽ ዓመት ቆይታን ካደረገ በኃላ በሁለት አመት ውል ለአዳማ ፊርማዉን ማኖሩ ታዉቋል፡፡

ሌላኛዉ የክለቡ ፈራሚ ደግሞ ተከላካዩ አዲስ ተስፋዬ ሲሆን የድሞዉ የወላይታ ድቻ እና መከላከያ ተጫዋች ያለፉትን ሁለት አመታት በሰበታ ከተማ ቤት ቆይታ ካደረገ በኋላ ለአዳማ ፊርማውን አኑሯል።

በዛሬው ዕለት ሶስተኛ ፈራሚ በመሆን አዳማ ከተማን የተቀላቀለዉ ደግሞ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ታደለ መንገሻ መሆኑ ታዉቋል። ረዘም ላለ አመታት ከተጫወተበት ቅዱስ ጊዮርጊስ በመዉጣት ያለፉትን ሁለት አመታት በሰበታ ከተማ ቤት መጫዎት የቻለዉ ታደለ አሁን ደግሞ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ሲያሰለጥነዉ የነበረዉን አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ በመከተል አዳማ ከተማ ለመጫዎት ፊርማዉን አኑሯል።

- ማሰታውቂያ -

ዘንድሮ ከሊጉ ወርዶ የነበረዉ አዳማ ከተማ የትግራይ ክልል ክለቦች በሊጉ አለመሳተፋቸዉን ተከትሎ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በተደረገዉ ዉድድር ላይ የአንደኝነት ደረጃን በመያዝ ዳግም በሊጉ የሚያሳትፈዉን እድል ማግኘቱ ይታወሳል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ኢትዮጵያ ቡና የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል!!
Next Article የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና አራተኛ ቀን ውሎ ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ተከናውነዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
English ArticleAAFFAAFF AWARDAAFF CITY CUP

Addis Ababa City’s Football Federation names Fetudin Jemal the best player of the city cup

Teshome Fantahun By Teshome Fantahun 6 years ago
የሀገር አቀፍ ክልል ክለቦች  ሻምፒዮና ጉለሌ ክ/ከተማ ከሰንዳፋ በኬ ለዋንጫ ደረሰዋል
የጨዋታ ቅድመ – እይታ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና
 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ኘሮግራም ይመልከቱ
ጅማ አባጅፋር ከ ቴሌኮም | የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ በቀጥታ ውጤት/LIVESCORE/ ይከታተሉ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?