By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢትዮጵያ ቡና የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል!!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል!!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 5 years ago
Share
SHARE

በ2014 የዉድድር አመት ይበልጥ ተጠናክረው ለመቅረብ እንዲረዳቸዉ በዝዉዉሩ ላይ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎ አዲስ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል።

በዛሬው ዕለት ለክለቡ ፊርማዉን ያኖረዉ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ነስረዲን ኃይሉ ሲሆን በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከመከላከያ ጋረ ከተለያየ በኋላ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቶ አመቱን ካሳለፈ በኃላ በመጨረሻም ለመዲናዉ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ለመጫወት የሶስት አመት ዉል ፈርሟል።

ተጨዋቹ በቀጣይ ዓመት አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ የተከላካይ ክፍሉን ለማጠናከር ለሚያደርገው እንቅስቃሴ ጉልህ ሚና ይኖረዋል ተብሎም ይጠበቃል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ለ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ወንዶ ገነት አሊ ሀብቴ ጋራዥን የጋምቤላው ኑዌር ዞን አሳይታ ወረዳን ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር አሸንፈዋል።
Next Article አዳማ ከተማ የሶስት ተጫዋቾችን ዝዉዉር አጠናቋል!!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሳምንታዊዋና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገ ማክሰኞ የካቲት 13/2010 እትሟ

hatricksport team By hatricksport team 8 years ago
ባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ሲያሸንፍ ፤ አዳማ ከተማም ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል !!
ሲዳማ ቡና ለሶስተኛ ተከታታይ ጨዋታ በፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ብቸኛ ግብ አሸንፏል
​ፍሬው ሰለሞን ለመከላከያ ፊርማውን አኑሯል፡፡
ለህትመት ሰኞ ዕለት ማተሚያ ቤት የገባችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለች በበዓሉ ምክንያት የእዚህ ሳምንት እትሟን በነገው ዕለት በገበያ ላይ ታውላለች፡፡
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?