መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምንተስኖት አዳነ ማረፊያ ታውቋል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማየዝውውር ዜናዎች

የምንተስኖት አዳነ ማረፊያ ታውቋል

አጋራ
አጋራ

ለ12 አመታት ያህል ለቅዱስ ጊዮርጊስ የተጫወተው ምንተስኖት አዳነ ለአዳማ ከተማን ለመጫወት ተስማምቷል። ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ ተጨዋቹ ለቀጣዮቹ 2 አመታት ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል።

ተጨዋቹ ፈረሰኞቹን ከታዳጊ እስከ ዋናው ቡድን አምበልነት ያገለገለ ሲሆን 7 የፕሪሚየር ሊግ፣2 የአሸናፊዎች አሸናፊ፣2 የኢትዮዽያ ዋንጫን ጨምሮ ወደ 17 ዋንጫዎችን አሳክቷል። ሰኔ መጨረሻ ውሉ መጠናቀቁ ተከትሎ ጊዮርጊሶች ውሉን ባለማደሳቸው የቀድሞ አሰልጣኙ ፋሲል ተካልኝን ተከትሎ ወደ አዳማ ከተማ ማቅናቱ ተረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዳማ ከተማ እና አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ተለያዩ

አዳማ ከተማ ባደረገው ስብሰባ ዋና አሰልጣኙን ከክለቡ አሰናብቷል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርከት...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...

መቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጋናዊው ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመድን ፈረመ

ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...