አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ ዳግም ወደ ቤቱ ተመለሰ!

በፋሲል ከነማ አሸናፊነት በተጠናቀቀው በዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ የአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ምክትል ሆኖ የሰራው አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ ወደ አዳማ ከተማ ተመልሷል።

ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር የተስማማው አዳማ ከተማ አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን በ2014 እና 2015 የቡድኑ ምክትል አሰልጣኝ እንዲሆን መርጠውታል።

ለ12 አመታት ለአዳማ ከተማ የተጫወተው አሰልጣኝ ይታገሱን እንደ ቤቱ ለሚያየው አዳማ ከተማ ምክትል አሰልጣኝ ሆኖ ለማገልገል ከአመራሮቹ ጋር ተነጋግሮ መጨረሱ ተሰምቷል።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *