አትሌቲክስ

41 መጣጥፎች
አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

በመጪው እሁድ ለሚካሄደው 39ኛው የጃን-ሜዳ እና የ1ኛው የምስራቅ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር መግለጫ ተሰጥቷል

ዓላማውን ክልሎችን ከተማ አስተዳደሮችን ክለቦችን እና የአትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከላት በአለምአቀፈሰ ሀገር አቋራጭ ውድድር በማሳተፍና ልምድ እንዲያገኙ ማድረግ ፣ ለአትሌቶች የውድድር እድል በሀገር ውስጥ...

በርሊን ማራቶንአትሌቲክስዜናዎች

ቀነኒሳ ለሌላ አዲስ ታሪክ የሚጠበቅበት የበርሊን ማራቶን የብዙዎቹን ትኩረት ስቧል

ምርጫ ያልሸፈነው ተጠባቂው የበርሊን ማራቶን ቀነኒሳ ለሌላ አዲስ ታሪክ የሚጠበቅበት የበርሊን ማራቶን የብዙዎቹን ትኩረት ስቧል በእርግጥ በጀርመን ምርጫ እየተካሄደ ነው፤ ጀርመን አዲሱን ቻንስለር...

አትሌቲክስዜናዎች

” ህዝቡ አትፈለጊም ስልጣን ልቀቂ ካለ ስልጣኔን በደስታ እለቃለሁ” ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ /የኢት.አትሌቲክስ ፌዴ.ፕሬዝዳንት/

" ህዝቡ አትፈለጊም ስልጣን ልቀቂ ካለ ስልጣኔን በደስታ እለቃለሁ" ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ /የኢት.አትሌቲክስ ፌዴ.ፕሬዝዳንት/ "ውሻ እንኳን ለሁለት ቤት አይጮህም ለበላበት ቤት እንጂ" አቶ...

ቶክዮ ኦሎምፒክአትሌቲክስኦሎምፒክ ኮሚቴዜናዎች

የኢትዮዽያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ይቅርታ ጠየቀ

  ዶክተር አሸብር ስልጣኔን አለቅም አሉ... " የኤርፖርቱ ተቃውሞ ድራማ ነው ለዚህ ደግሞ መቶ ሺህ ብር ተከፍሏል መረጃው አለን" "ዶክተር አያሌው ጥላሁን ወንጀል...

አትሌቲክስዜናዎች

ለተሰንበት ግደይ ሪከርድ ዳግም ሰበረች

የሄንግሎ የዕለቱ መርሐ ግብር የመጨረሻ ውድድር በነበረው የ ሴቶች 10,000 ሜትር ውድድር ኢትዮጵያ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚሳተፉ አትሌቶቿን ለይታለች ። በሴቶች 10,000 ሜትር በተካሄደ...

አትሌቲክስዜናዎች

“አትሌት ቀነኒሳ በቀለና አትሌት ሙስነት ገረመው በቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ ይወዳደራሉ” የኢትዮዽያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ

....በአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና በኦሎምፒክ ኮሚቴ ሌላ ውዝግብ እንዳይነሳ ተሰግቷል የኢትዮዽያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ኢትዮዽያን በማራቶን የሚወክሉ የማራቶን ተወዳዳሪዎችን በሰበታ ከተማ ባካሄደው የመምረጫ ውድድር መለየቱ ታውቋል።...

ቶኪያ ኦሎምፒክአትሌቲክስዜናዎች

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሎምፒክ እንመለከተዋለን

የተወሰኑ ወራት የቀሩት የቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ ተሳያፊ የሆነችው ሀገራችን ከአትሌቲክሱ በተጨማሪ በእግር ኳስ ዳኝነት በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ትወከላለች። ፊፋ በዛሬው እለት...

አትሌቲክስዜናዎችየሴቶች ታላቁ ሩጫ

ታላቁ ሩጫ የሴቶች ውድድሩን በደማቅ ሁኔታ አካሄደ

ዛሬ ረፋድ ላይ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አመታዊ የሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች የ አምስት ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል ። "...