ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሎምፒክ እንመለከተዋለን

የተወሰኑ ወራት የቀሩት የቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ ተሳያፊ የሆነችው ሀገራችን ከአትሌቲክሱ በተጨማሪ በእግር ኳስ ዳኝነት በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ትወከላለች። ፊፋ በዛሬው እለት ባሳወቀው የዳኞች ዝርዝር በቶክዮ ኦሎምፒክ የሚደረጉ የእግር ኳስ ውድድሮችን እንዲመሩ ከመረጣቸው ዋና ዳኞች መካከል ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ አንዱ ሆኖ ተመርጧል።

” ሁሌም ስጠብቀው እና ሳልመው በነበረው የኦሎምፒክ ውድድር ላይ ሀገሬን በእግር ኳስ ዘርፍ በዳኝነት በመወከሌ ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶኛል” ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ

source – EFF

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team