ኢትዮጵያዊቷ የመካከለኛ ርቀት ሯጭ አትሌት ድሪቤ ዌልቴጂ የአደንዛዥ ዕፅ ምርመራ ባለማድረጓ ለሁለት ዓመታት እገዳ ተጥሎባታል። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ድሪቤ ዌልቴጂ ባለፈው ዓመት የዶፒንግ ምርመራ...
በ45ኛው የለንደን ማራቶን የሴቶች ውድድር አትሌት ትዕግስት አሰፋ በ2:15:50 በቀዳሚነት አጠናቃለች። አትሌቷ ውድድሩን ያጠናቀቀችበት ሰዓት ከፓውላ ራድክሊፍ 2:15:25 በመቀጠል የለንደን ማራቶን ሁለተኛው ፈጣን...
*... የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ግን ፕሬዝዳንቱ ከውጪ ይምጡና አቋማችንን እናሳውቃለን ብሏል.... በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ ክስ የመሰረቱት እነ ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ የተፈጠረውን...
*.... የክልልሎችን ውክልናና ድጋፍ ይጠበቃል.... *.... ከበርካታ አመታት በኋላ የተደረገ ምርጫ ይሆናል....ብቸኛ ዕጩ የለም..... *..... ከዕጩዎቹ ጀርባ ድጋፍ ሰጪ ሃይል ይጠበቃል.. *..... ለፍልሚያው...
" ስንሸልማቸው ስንደግስላቸው የኖሩት ሃይሌና ገዛኧኝ ገንዘብ እየባከነ ነው ሽልማቱ ለፓሪሱ ጀግኖች አይገባቸውም ማለታቸው ያሳዝናል" ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ / የኢት. ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት/...
*....የፓሪስ ኦሎምፒክ ባለድሎች ዛሬ በማሪዮት ሆቴል ዕውቅናና ሽልማት ይበረከትላቸዋል.... የኢ .ፌ.ድ.ሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሰኔ 4/2016 የተካሄደው የኢትዮጵያ ኦልምፒክ ኮሚቴ ምርጫ በመታገዱ የእግዱን...
*.....የ8 አመት የስትራቴጂክ ዕቅድ መዘጋጀቱ ይፋ አድርጓል... " አቶ ኢያሱ ፣ አቶ ታምራት፣ ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴና አትሌት ገዛኦኝ ወልዴ እኛን የመክሰስ መብት...
የ2024 ዳይመንድ ሊግ የመጨረሻ ውድድሮች በቤልጅየም ብራስልስ ከተማ በመደረግ ላይ ናቸው። ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ተጠባቂ በነበሩበት የወንዶች 5 ሺህ ሜትር አትሌት በሪሁ አረጋዊ በ12:43.66...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident