አርባምንጭ ከተማ

145 መጣጥፎች
ስሁል ሽረአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አህመድ ሁሴን አዞዎቹን ባለ ድል ሲያደርግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከስሁል ሽረ ነጥብ ተጋርቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። በቀዳሚው ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ወላይታ ድቻን...

ስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል አርባምንጭ ከተማም አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በጥምቀት ዋዜማ በዕለተ ከተራ መደረግ ጀምረዋል። በሳምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ የፋሲል ተካልኙ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአ.ሳ.ቴ.ዩ ስታድየም ያለውን የማሸነፍ...

ስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማ

ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስቀጥሉ አዞዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት መርሐግብር በዛሬው ዕለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን አድርጓል። 9:00 ላይ በጀመረው ቀዳሚው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሁል ሽረን ገጥሞ...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማአርባምንጭ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

አማኑኤል ኤርቦ ፈረሰኞቹን ባለ ድል ሲያደርግ የጣና ሞገዶቹ ከጦና ንቦቹ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻ ያለ ግብ ሲለያዩ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማን አሸንፏል።...

አርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ መድህንወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

ኢትዮጵያ መድኅን ከጎል ጋር ሲታረቅ ፤ አርባምንጭ ከተማ ከ37 ጨዋታዎች በኋላ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ጀምረዋል። ከቀን 10:00 ጀምሮ በተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኅን ከግብ ጋር ታርቆ ወልዋሎ...

አርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሻምፒዮኖቹ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል

የዓመቱ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ንግድ ባንኮች አርባምንጭ ከተማን በጥሩ ብቃት በማሸነፍ ጀምረዋል። አዞዎቹ ከመድን አቻ ከተለያየው ቀዋሚ 11 ሳሙኤል አስፈሪን፣ መሪሁን መስቀለ እና...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ በቻርለስ ሙሴጌ እና መሐመድኑር ናስር ጥምረት ዓመቱን በድል ጀምሯል

በሊጉ ሁለተኛ መርሐግብር በበርካታ ደጋፊዎቹ ፊት የተጨመወተው ድሬዳዋ ከተማ ሽኩቻዎች በበዙበት ጨዋታ አርባምንጭ ከተማን አሸንፏል። በጨዋታው በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ ይበልጥ...

መቻልአርባምንጭ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ ሁለት የውጭ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አርባምንጭ ከተማ ቶጓዋዊ ግብ ጠባቂና ጋናዊ የመሃል ተከላካይ በዛሬው ዕለት አስፈርሟል የተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው በመቀላቀል ስብስባቸው በማጠናከር ላይ...