By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስቀጥሉ አዞዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማስሁል ሽረ

ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስቀጥሉ አዞዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት መርሐግብር በዛሬው ዕለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን አድርጓል።

9:00 ላይ በጀመረው ቀዳሚው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሁል ሽረን ገጥሞ በፍፁም ጥላሁን ብቸኛ ግብ 1 – 0 አሸንፏል።

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በባህርዳር ከተማ ያሳለፈው ፍፁም ጥላሁን በቡድኑ ቆይታው 50 የሊግ ጨዋታዎች አድርጎ 8 ግቦችን አስቆጥሯል።

በዚህ የውድድር ዘመን ግን በቅዱስ ጊዮርጊስ ማልያ ገና በ12ኛ ጨዋታው 5ኛ ግቡ ላይ ደርሷል።

- ማሰታውቂያ -

በተጨማሪም የውድድር ዘመን የቡድኑን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነትን ከአማኑኤል ኤርቦ ጋር መጋራት ችሏል።

ቅዱስ ጊዮርጊስ በውድድር ዘመኑ ካስቆጠራቸው 15 ግቦች 10 ወይም 66.7% በሁለቱ ተጫዋቾች የተገኙ ናቸው።

የዓመቱን ስድስተኛ ድል ያስመዘገበው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥቡን 21 በማድረስ ከመሪው መቻል ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሶስት አጥብቧል።

ተሸናፊው ስሁል ሽረ ለአራተኛ ጊዜ ቅዱስ ጊዮርጊስን በገጠመበት ጨዋታ አሁንም ግብ የሚያስቆጥርለት ተጫዋች ማግኘት አልቻለም።

ከተከታታይ 12 ጨዋታዎች በአንዱ ብቻ ድል የቀናው ቡድኑ በ11 ነጥብ የ16ኛ ደረጃን ይዟል።

በቀጣይ ሳምንት በሚደረጉ ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ከድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም ስሁል ሽረ ደግሞ ከአርባምንጭ ከተማ ይገናኛሉ።

በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር አርባምንጭ ከተማ አዳማ ከተማን 2 – 0 ረቷል።

አህመድ ሁሴን በ13ኛው እንዲሁም በፍቅር ግዛው በ40ኛው ደቂቃ ላይ አዞዎቹን ባለ ድል ያደረጉ ግቦችን አስቆጥረዋል።

አርባምንጭ ከተማ በውድድር ዓመቱ አምስተኛ ድሉን ያስመዘገበም ሲሆን በአምስቱም ድል ባደረገባቸው ጨዋታዎች ላይ ግብ አላስተናገደም።

የአሸናፊነት ግቦቹ ለአህመድ ሁሴን የውድድር ዘመኑ ሶስተኛ ለበፍቅር ግዛው ደግሞ ሁለተኛ ግባቸው ነው።

በቀጣይ ሳምንት ጨዋታዎች አርባምንጭ ከተማ ከስሁል ሽረ ሲጫወት አዳማ ከተማ አራፊ ቡድን ነው።

You Might Also Like

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአማካዩ ጋር ተለያየ

የሊጉ መሪ ሲዳማ በድል ሲጓዝ ኢትዮጵያ ቡና እና ኤሌክትሪክም አሸንፈዋል

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ስሁል ሽረ፣ ሲዳማ ቡና፣ ሀዲያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ ቅጣት ተላለፈባቸው
Next Article የሊጉ መሪ ነጥብ ሲጥል የዓምናው ሻምፒዮን ወደ ድል ተመልሷል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
English Article

Downs’ CAF Opponents Arrive In SA Saint George Have Landed In South Africa To Face Mamelodi Sundowns

Mussie Girmay By Mussie Girmay 9 years ago
መከላከያ ቢኒያም በላይን ማስፈረሙ ተረጋግጧል !!
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከሁሉ ስፖርት ጋር የአጋርነት ስምምነት ፈፅሟል !!
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመጀመሪያ ዙር የነበሩ ክስተቶች (ክፍል አንድ)
የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የከተማ አስተዳደሩ ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገሱ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?